እኔ አላምንም። ኧረ ውሸት ነው በሉኝ በጣም ነው የሚያመው ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 21 Apr 2024, 02:37
ኡኛ ወያኔ የቆሰልንላት፣ የደማንላትና ከፍተኛ የህይወት መስዋዕትነት የከፈልንላት ኢትዮጵያን ለቀው ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ሲሰደዱ ማየት ያማል። ወያኔን የማያመሰግን ሳይደሰት ያልፍል።
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.com/forum/