Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::

Post by Fed_Up » 20 Apr 2024, 22:32

ተረት ተረት ባህላችሁን ጣሉ ስንላችሁ ያለምክንያት አይደለም:: አንድ ወቅት ያኔ ድሮ ድሮ ሶሻል ሚዲያ እና ኢንተርኔት ሳይኖር በሌለ ተረት ተረት ወይም የኤርትራ ታሪክ ሰርቃችሁ እንዲህ ነን ነበርን ብላችሁ ጥቂት ነጮችን ሸውዳች ነበር ይሆናል ... ግን ያልሆኑትን ሆኖ መታየት የተጋለጡ እለታ አንገት ያስደፉል .. ልክ እንደ ልመና

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::

Post by Misraq » 20 Apr 2024, 23:01

almaze wrote:
20 Apr 2024, 22:40
ሰላም ለዚህ ቤት ብለናል ጋሼ ፈንዳዳው:: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol:

:lol: Almaz እንዴት ነው ያለ knock knock ሰተት ተብሎ ይገባል? ፈንዳዳው የለመደው በሩን ሳይሆን ገቦ ማዕኬሩን knock knock ሳያደርጉ ሲያደርጉት ነው 😁

almaze
Member+
Posts: 5346
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::

Post by almaze » 20 Apr 2024, 23:39

Misraq wrote:
20 Apr 2024, 23:01
almaze wrote:
20 Apr 2024, 22:40
ሰላም ለዚህ ቤት ብለናል ጋሼ ፈንዳዳው:: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol:

:lol: Almaz እንዴት ነው ያለ knock knock ሰተት ተብሎ ይገባል? ፈንዳዳው የለመደው በሩን ሳይሆን ገቦ ማዕኬሩን knock knock ሳያደርጉ ሲያደርጉት ነው 😁
የፈንዳዳው በር ተቆልፎ አያውቅም ሁሌም ገርበብ እንዳለ ነው :lol: :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::

Post by Fed_Up » 21 Apr 2024, 01:35

እምሶዬ ምነው ብቻሽን ከእሙሙዬሽ ጋር ትቀባጥሪያልሽ:: ሕጽቦ ቀጻላ'ዪ:: ገና ትጠመቃላችሁ የቀደዳ አባዚያችሁ" ለቅቄያለሁ " ብሎ እስኪሄድ ድረስ::

OBANG
Member
Posts: 461
Joined: 17 May 2013, 21:21

Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::

Post by OBANG » 21 Apr 2024, 01:42

Fed_Up የኢትዮጲያ መጽሓፍ ቅዱስ የሚባል ነገር የለም I thought you knew better than that.

Post Reply