Page 1 of 1

THE EVOLUTION OF ABIY AHMED FROM MEDEMERISM TO GURAGEISM??

Posted: 20 Apr 2024, 21:26
by Horus
የጉራጌን ፍልስፍና ከፕሮፓጋንዳ ጋር ለውሶ አቢይ አህመድ በረጅሙ ቢናገርም ፣ እሱ ግን ዛሬ የተናገረውን ነገር አይደግመውም! ጉራጌ ግን በርግጥም የኢትዮጵያ ሞዴል ነው! ጉራጌ ግን የማንኛውም የጎሳ፣ የግፍና የሌብነት አገዛዝ መሸፈኛ አይሆንም !! ስለዚህ አቢይ የማያልፈውን ፈተና ነው የጀመረው ።