እነ ተረት ተረት እንደልማዳቸው የልመና ነጠላቸውን አንጥፈው ጌቶቻቸውን ተምበርክከው "ራበኝ" እያሉ ነው....የሰው ፊት እኮ ይጋረፋል እንዴት ቻሉት ግን?
በነስ ቦታ ተሳቀን ልንሞት ነው:: የጥቁሮች መመኪያ አሉ ቅቅቅቅቅ ድንቄም
Image Credit: to fiyameta
-
- Member+
- Posts: 5977
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: እኩያዎችዋ የትናየት ደርሰዋል.....እሷ ደግሞ
At least one Agame remembers that today is the 39th anniversary of the "we are the world" event. Very sad that nothing has changed. Ethiopia was at war back then as it is now.
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 8573
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እኩያዎችዋ የትናየት ደርሰዋል.....እሷ ደግሞ
እንግሊዞች የአፄ ዮሓንስን ውለታ በማስታወስ የተለያዩ ችግሮች ሲገጥሙን በፍጥነት ሲደርሱልን ይስተዋላሉ። እርዳታ ስጡን ብሎ መለመን ግን ነጮቹን እንደማምለክ ስለሚቆጠር እና ከፈጣሪ ጋርም ስለሚያጣላን በተቻለ መጠን ከጡገኝነት ተላቀን ራሳችንን መቻል አለብን።