Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11875
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by Selam/ » 19 Apr 2024, 03:04

Eritrea fares worst in the world in plastic waste management, shows Plastic Overshoot Day report

Around 97% of plastic waste created in Eritrea is mismanaged

By Kiran Pandey
Published: Thursday 18 April 2024

Due to poor waste management practices, 81 countries which include 44 African nations and India classified as ‘low waste producing polluters’—contribute to plastic pollution.
Around 97 per cent of plastic waste created in Eritrea is mismanaged, making the African country with the poorest plastic waste management practices in the world, a new report showed.

…use link to read complete article.

https://www.downtoearth.org.in/news/wor ... port-95651

Axumezana
Senior Member
Posts: 13698
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by Axumezana » 19 Apr 2024, 03:24

What do you expect from ascaries that bark 24/7 on Ethiopia/Tigray internal affairs and finger pointing at the dust of others instead of cleaning their mess!

sesame
Member+
Posts: 5965
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by sesame » 19 Apr 2024, 03:31

Selam z Agame

Look at the map of the most dangerous places on Earth. Agameland is colored black as it is undoubtedly hell on earth
:lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 11875
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by Selam/ » 19 Apr 2024, 06:30

ፍግ ሻቦ - የኤርትራ ክፍለ ሃገር ማጅራት መቺዎችማ አውሮፓና አሜሪካ እስር ቤት ናቸው ወይንም አሳነባሪ ሰልቅጧቸዋል። ምን የሚዘረፍስ ነገር አላችሁ፣ ቁልቋል? ። ካርታው ላይ በቀይ የደመቁት ሃገሮች ብዙ የተፈጥሮ resources ስላላቸው ነው እርስ በእርሳቸው የሚናቆሩት። ኤርትራውያኖች በምናችሁ ነው የምትጣሉት?
sesame wrote:
19 Apr 2024, 03:31
Selam z Agame

Look at the map of the most dangerous places on Earth. Agameland is colored black as it is undoubtedly hell on earth
:lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

kebena05
Member
Posts: 2322
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by kebena05 » 19 Apr 2024, 07:23

ጓል አጋሜ

ታዲያ ያሁሉ ምግብ እንደ ፖስቲኒ፣ፓስታ፣የተለያዩ የአሳ ምርቶች የመሳሰሉትን ምግቦች እስክንወጠር ድረስ እየበላን ማሸጊያቸውን የት እንጣለው ብለሽ ነው። በአንፃሩ የተራቡት ወገኖችሽ የሚበሉትን አጥተው ዲፕሎማቶች የጣሉትን የምግብ ማሸጊያ ፕላስቲክ ከቆሻሻ እያነሱ እየበሉ ነው :lol: መንግስታችን ለናንተ donate ማድረግ አለባት ባይ ነኝ።

በረሃብና እርስበርስ በመተራረድ ከመታወቅ ይልቅ ተርፎን ፕላስቲ በመጣል መታወቅ አይሻልም ብለሽ ነው?

Poor agame Starv’n Marvn, after disappearing for three days, because you were too busy to try to find something “negative” on Eritrean, the worst news you could come up with is this? :lol: :lol: you have the worst cadre job 😆

Selam/ wrote:
19 Apr 2024, 03:04

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by euroland » 19 Apr 2024, 08:29

kebena05 wrote:
19 Apr 2024, 07:23
ጓል [deleted]

ታዲያ ያሁሉ ምግብ እንደ ፖስቲኒ፣ፓስታ፣የተለያዩ የአሳ ምርቶች የመሳሰሉትን ምግቦች እስክንወጠር ድረስ እየበላን ማሸጊያቸውን የት እንጣለው ብለሽ ነው። በአንፃሩ የተራቡት ወገኖችሽ የሚበሉትን አጥተው ዲፕሎማቶች የጣሉትን የምግብ ማሸጊያ ፕላስቲክ ከቆሻሻ እያነሱ እየበሉ ነው :lol: መንግስታችን ለናንተ donate ማድረግ አለባት ባይ ነኝ።

በረሃብና እርስበርስ በመተራረድ ከመታወቅ ይልቅ ተርፎን ፕላስቲ በመጣል መታወቅ አይሻልም ብለሽ ነው?

Poor agame Starv’n Marvn, after disappearing for three days, because you were too busy to try to find something “negative” on Eritrean, the worst news you could come up with is this? :lol: :lol: you have the worst cadre job 😆

Selam/ wrote:
19 Apr 2024, 03:04
:lol: :lol: :lol: Great response

The Agame whrr needs to get back to us on this upon collecting her garbage bag to feed her family lol

kebena05
Member
Posts: 2322
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by kebena05 » 19 Apr 2024, 08:44

Hammmmm that's yammmiii

Ethiopian Kid in "grocery store"

Hungry Ethiopian Families in Shopping mall :lol:

Selam/ wrote:
19 Apr 2024, 03:04

kebena05
Member
Posts: 2322
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by kebena05 » 19 Apr 2024, 08:44

Hammmmm that's yammmiii

Ethiopian Kid in "grocery store"

Hungry Ethiopian Families in Shopping mall :lol:

Selam/ wrote:
19 Apr 2024, 03:04

Selam/
Senior Member
Posts: 11875
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈረደባት ኤርትራ ክፍለ ሃገር አሁን ደግሞ በአካባቢ በካይነት ተከሰሰች!

Post by Selam/ » 19 Apr 2024, 10:50

ቁሬማ ሻቦዎች፣

<> አንደኛ፣ ለማኞቹን የፈለፈለቻቸው ሻቢያ የምትባለዋ ዕኩይ ፍጡር ናት!

<> ሁለተኛ፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወጣቶች እስከ አሁን ጨለማን ተገን አድርገው ወደ አዲስ አበባ የሚጎርፉት ‘ለማኟ ኢትዮጵያ’ አሁንም ከጠጣሯ የአፍሪካ ሰሜን ኮሪያ የተሻለች የዳቦ ቅርጫት ስለሆነች ነው። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ከ200,000 በላይ የሚጠጉት የኤርትራ ስደተኞች ኢትዮጵያን በፈቃዳቸው ለቀው ወደ መንደፈራ ይመለሱ ነበር።

<> ሦስተኛ፣ ኤርትራ ረሃቧን ልክ እንደ ማንኛውም public data ደበቀች ማለት፣ ረሃብ የለም ማለት አይደለም። እንደዛማ ባይሆን ኖሮ ፕዮንግ ያንግም የሃገሬ ሰው በጥጋብ ፈንድቶ ሊሞት ነው የምትለው የህፃን ልጅ ፕሮፓጋንዳም ውሃ ይቋጥር ነበር፤ https://borgenproject.org/hunger-in-eritrea/

ቀላዋጭ!

Post Reply