-
- Member+
- Posts: 7939
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!
ቁሬማ ሻቦዎች:
<> አንደኛ፣ ለማኞቹን የፈለፈለቻቸው በልምዱ የተካነችው ሻቢያ የምትባለዋ ዕኩይ ፍጡር ናት!!
<> ሁለተኛ፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወጣቶች እስከ አሁን ጨለማን ተገን አድርገው ወደ አዲስ አበባ የሚጎርፉት ‘ለማኟ ኢትዮጵያ’ አሁንም ከጠጣሯ የአፍሪካ ሰሜን ኮሪያ የተሻለች የዳቦ ቅርጫት ስለሆነች ነው። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ከ200,000 በላይ የሚጠጉት የኤርትራ ስደተኞች ኢትዮጵያን በፈቃዳቸው ለቀው ወደ መንደፈራ ይመለሱ ነበር።
<> ሦስተኛ፣ ኤርትራ ረሃቧን ልክ እንደ ማንኛውም public data ደበቀች ማለት፣ ረሃብ የለም ማለት አይደለም። እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ፕዮንግ ያንግም የሃገሬ ሰው በጥጋብ ፈንድቶ ሊሞት ነው የምትለው የህፃን ልጅ ፕሮፓጋንዳም ውሃ ይቋጥር ነበር፤ https://borgenproject.org/hunger-in-eritrea/
ቀላዋጭ!

Last edited by Selam/ on 19 Apr 2024, 10:30, edited 5 times in total.
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!
አራቱ አንበሶች!
ወራዳ የፒፒ ካድሬዎች ገና ቁም ስቅላቸውን ያያሉ
ወራዳ የፒፒ ካድሬዎች ገና ቁም ስቅላቸውን ያያሉ