Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Selam/ » 15 Apr 2024, 19:35

Eritrea’s Steam Locomotives:

Ethiopia’s Electric Trains:
Last edited by Selam/ on 16 Apr 2024, 08:38, edited 1 time in total.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12701
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Fiyameta » 15 Apr 2024, 20:21

All the train operators/conductors are from China, because the low IQ agame like Selam/ are only good at fighting and dying in mercenary wars. :P :P

Mesob
Member
Posts: 1596
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Mesob » 15 Apr 2024, 20:28

Fiyameta wrote:
15 Apr 2024, 20:21
[ :idea: :idea: :idea: :arrow:

If my Eritrea had this much gold, my Eritrean brothers, sisters and cousins would not be chained in a rusted iron chains to be sold to Muslim Arab slavery and losing their body organs as spare parts for the sickly Arabs.
This was foretold by my proud Bahre Negasian ancestors: Do not be fooled by camel herding illiterates who hate their own languages, history and identity, because you will end up chained Abeeds like them.
Listen below how the Arab slaves insult my Eritrean Tigrinya speakers for treating them from malaria, for building them clinics, for building them schools and educating them in the English language, on par with the elite rich Arabs who study in English and French languages only. My Eritrean brothers and sisters do this for free and still the Arab slave hates them.

Please wait, video is loading...

Axumezana
Senior Member
Posts: 13660
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Axumezana » 15 Apr 2024, 22:31

laughing_ ascaris are frozen 100 years back in civilization!

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Selam/ » 15 Apr 2024, 22:39

Ethiopia

Eritrea

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20660
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Fed_Up » 16 Apr 2024, 00:55

በዱቤ የተሰራ ባቡር ተይዞ ሲፎለል ማየት ባያስለቅስ ያሳዝናል::

ዝርፍጥ ኢትዮጵያ የ3000 አመት ስልጣኔ:: በቻይና ኦፕሬተሮችና ትሬኖች ሲፎልሉ ማየት ያሳቅቃል:: በእውነተኛው አለም ኢትዮጵያአገር ነን የሚሉት እድሜ የኤርትራን እሜ በ100 እንደተባዛ ማለት ነው ግን እፍረት የሚሉት ነገር አልፈጠርባቸውም:: የምግብ እና የአእምሮ እጥረት ቅጥ ያጣባት ጀዝባ አገር

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Selam/ » 16 Apr 2024, 06:50

አቦይ ዓይነ ምድሩ - እኛ በዱቤ እናንተ በባርነት:

<> እስከ ዛሬ ድረስ ጣሊያን የዛሬ መቶ ዓመት ገንብቶት በመፈራረስ ላይ ያለው ህንፃ ውስጥ እየኖርክ፣ በግዢ እንኳን ሳይሆን በባርነት ያነጠፉትን የባቡር መንገድ ማሻሻል ይቅርና መጠገን አቅቶህ ከዓለም ምድረ ገፅ የጠፉትን ጭርጭስ ያሉ የስቲም ኢንጂን ባቡሮችን እያሽከረከርክባቸው፣ ቻይና በገጠመችው የኢትዮጵያ ባቡሮች ላይ መቅናትህ ምን ዓይነት ቅጥቅጥ ፍግና ቡዳ እንደሆንክ ያሳያል።

<> የዛሬ ሃያና ሰላሳ ዓመት ገደማ እኮ ኢሳያስ ባቡር መንገዶችንና locomotiveችን ለማሻሻል የገንዘብ ብድር ለማግኘት ይቅበዘበዝ ነበር። ግን ልክ እንደ ሁሉም ሻቦዎች፣ ቢጫ ወባ ጭንቅላቱ ውስጥ የሰፈረበት ወፈፌ መሆኑን ሲያውቁ ሁሉም ሃገሮች ጀርባቸውን ሰጡት። ሰሜን ኮርያም፣ እንኳን የምታበድረው ለራሷም የምትበላው የላትም። ሻቦዎች ታዲያ ዛሬ፣ አንድም ራሳችሁ የሰራችሁት ነገር ሳይኖር የጣልያንን የዛገ ንብረት እንደ አደራ ጠባቂ ባሪያ አቅፋችሁ እሽሩሩ ትላላችሁ።

1898

2024

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20660
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Fed_Up » 16 Apr 2024, 10:55

አይነምድሯ ሴሰኛ አጋሜ,

The locomotives in Eritrea are antique pieces that hold great historical value. These locomotives have been well-maintained over the years and are considered to be a testament to the country's rich railway heritage. In contrast, Ethiopia's railway system, which is largely made up of Chinese-made trains, has been plagued by issues related to debt and inefficiency. The Chinese trains have not been able to keep up with the demands of the Ethiopian railway network, making the Eritrean locomotives a valuable asset. Fact!!

Selam/ wrote:
16 Apr 2024, 06:50
አቦይ ዓይነ ምድሩ - እኛ በዱቤ እናንተ በባርነት:

<> እስከ ዛሬ ድረስ ጣሊያን የዛሬ መቶ ዓመት ገንብቶት በመፈራረስ ላይ ያለው ህንፃ ውስጥ እየኖርክ፣ በግዢ እንኳን ሳይሆን በባርነት ያነጠፉትን የባቡር መንገድ ማሻሻል ይቅርና መጠገን አቅቶህ ከዓለም ምድረ ገፅ የጠፉትን ጭርጭስ ያሉ የስቲም ኢንጂን ባቡሮችን እያሽከረከርክባቸው፣ ቻይና በገጠመችው የኢትዮጵያ ባቡሮች ላይ መቅናትህ ምን ዓይነት ቅጥቅጥ ፍግና ቡዳ እንደሆንክ ያሳያል።

<> የዛሬ ሃያና ሰላሳ ዓመት ገደማ እኮ ኢሳያስ ባቡር መንገዶችንና locomotiveችን ለማሻሻል የገንዘብ ብድር ለማግኘት ይቅበዘበዝ ነበር። ግን ልክ እንደ ሁሉም ሻቦዎች፣ ቢጫ ወባ ጭንቅላቱ ውስጥ የሰፈረበት ወፈፌ መሆኑን ሲያውቁ ሁሉም ሃገሮች ጀርባቸውን ሰጡት። ሰሜን ኮርያም፣ እንኳን የምታበድረው ለራሷም የምትበላው የላትም። ሻቦዎች ታዲያ ዛሬ፣ አንድም ራሳችሁ የሰራችሁት ነገር ሳይኖር የጣልያንን የዛገ ንብረት እንደ አደራ ጠባቂ ባሪያ አቅፋችሁ እሽሩሩ ትላላችሁ።

1898

2024

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Selam/ » 16 Apr 2024, 18:36

ዓይነ ምድሩ ሻቦ - እንደ ዕድር ቤት አግዳሚ በርብራብ እንጨት የተሰራና 12mile/hr የሚጓዝን ባቡር አንቲክ ነው ትለኛለህ? :lol: :lol:

አንቲክ ባቡር ሙዚየም ይገባል ካልሆነም ለተወሰኑ የጉብኝት ጉዞውች ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። አንተ ከነዚሁ ከዛጉ ባቡሮች ሌላ እኮ አማራጭ የለህም። እንዳንተ ጣውላ ቂጥና ዝግምተኛ ሰው ካልሆነ በስተቀር ለስራና ለጉዳይ የሚሄድ ጤነኛ ሰው አንቲክ አህያ ወይንም በቅሎ ቢጠቀም ይሻለዋል።

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Selam/ » 17 Apr 2024, 19:38

”አንቲክ” በሽበሽ ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Eritrea’s train 12mile/hr; Ethiopia’s 75mile/hr

Post by Selam/ » 21 Apr 2024, 12:25

ፈጥኖ የት ይደረሳል? እንደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ወንድሞቻችን ወደ አህያና በቅሎ መመለሱ ሳይሻለን አይቀርም።

Post Reply