Re: The Crumbling Metro in Addis Ababa Reveals TPLF's Failed Economic Policies
Posted: 15 Apr 2024, 16:57
ኡኛ ሻቡዎች እንደ እንቁራሪት በአሳነባሪ መዋጡን አቁመን የኪም ኢል ሱንግን አብዮታዊ መመሪያ ተግባራዊ አድርገን ሳዋን እናስፋፋ።
‘የአፍሪካዊ ሰሜን ኮሪያ’ በሚለው ድንቅ መፅሃፍ ላይ እንዳነበብኩት ግን፣ <<የጥንት ሻቦ አባቶቻችን የነበራቸው ታላቅ የሲንጋፖር ህልም ለኡኛ ግልገል ሻቦዎች ጨልሞብን ወደ የብሱና ውቅያኖሱ ፊታችንን አዙረን አሳነባሪውን በጥፊ እየመታን ስልጣኔን ላይ በአቋራጭ መፈናጠጥ አማራጭ የሌለው የመጨረሻ መፍትሄ ሆኖ አጉኝቶኖዋል>> ይላል።

Digital Weyane wrote: ↑15 Apr 2024, 15:37ኡኛ ተጋሩ እንደ ቄራ በጎች ዎደ ውክልና ጦርነት መነዳት አቁመን የፕሪቶሪያው የSelam/ ስሙሙነት የሰጠንን ሞብት ተጠቅመን ባቡር መንዳትን እንማር።
<<ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> በሚለው ድንቅ መፅሃፍ ላይ እንዳነበብኩት፣ <<የጥንት ተጋሩ አባቶቻችን ውቅያኖሱን ልዩና ምትሃታውያን በሚመስሉ ባለክንፍ መርከቦቻቸው እየሰነጠቁ የሚገበያዩ ፤ በባህር እና በየበስ የተወጣላቸው ነጋዴዎች ነበሩ>> ይላል።