Page 1 of 1

ናሁ ሰማዕነሁ በአዲስ አበባ - ርዕሰ ከተማ፤ የድል አብሪ ኮከብ -የወንድነት ማማ ጄግንነት ዐርማ። የእሸቴ ሞገስ ሲደንቀን፤ ናሁ ሰናይ ደገመን፤ የአማራ ልጅ የናቀ ሞትን።

Posted: 13 Apr 2024, 10:42
by Abere
ናሁ ሰማዕነሁ በአዲስ አበባ - ርዕሰ ከተማ፤
የድል አብሪ ኮከብ -የወንድነት ማማ የጄግንነት ዐርማ።

የእሸቴ ሞገስ ሲደንቀን ፤
ናሁ ሰናይ ደገመን ፤
የአማራ ልጅ የናቀ ሞትን።