Page 1 of 1

እንደ ሃጫሉ ሲቀደድ የነበረው ኦነግ በእውነት ሊታዘንለት ይገባል፥፥ ፍርዱን ለፈንዳዳው

Posted: 11 Apr 2024, 10:02
by Misraq
.
.
.
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለማይታዘንለት እያዘነ "ኮሬ ነጌኛ ይቅር ይበለኝ" የሚልበትን ዘመን እየጠራ ይመስላል:: በቆቃ አርባ ሺህ ወገኖቼ ተፈናቅለውብኛል ብሎ አዲስ የአማራ ፍጅትን ሲቀሰቅስ ይኖረ ተንከሲስ ሲሄድ ማዘን ትክክል አይደለም



Re: እንደ ሃጫሉ ሲቀደድ የነበረው ኦነግ በእውነት ሊታዘንለት ይገባል፥፥ ፍርዱን ለፈንዳዳው

Posted: 11 Apr 2024, 14:48
by Horus
ይህ ዉሸታም ፈብራኪ መቂ ቱለማ ኖረ እያለ ይዋሻል ። ቱለማ ደገኛ ማለት ነው ። ሜጫ ቆለኛ ማለት ነው ። የጂሌ ምናምን ነኝ ይላል። ያባቱ ስም እንኳ ምን ማለት እንደ ሆና ሳያውቅ የሞተ ወራሪ። እዚያ መቂ ስፈሮ ያለው የኡር ባረግ ሕዝቦችን ዘር አጥፍቶ ነው። ወራሪ ዘር አጥፊ ሁላ! የኡርጌ አምላክ ፍርዱን ሰጥቷል!

Re: እንደ ሃጫሉ ሲቀደድ የነበረው ኦነግ በእውነት ሊታዘንለት ይገባል፥፥ ፍርዱን ለፈንዳዳው

Posted: 11 Apr 2024, 15:10
by Misraq
ትክክል ብራዘር ሆረስ፥፥ ጸባቸው የቤተሰብ ጸብ ነው፥፥ ይህ ቪድዮ እንደሚያሳየው ሰውየው ብልጽግናን በማጋለጥ ተጠምዶ ነበር፥፥ ለምሳሌ አንድ ወሳኝ ጥያቄ የጠየቀው እዚህ ላይ እንዴት አጋቾች አንድ ሚልዮን ብር ሲጠይቁ እና በባንክ ሲዘዋወርላቸው መንግስት ሊይዛቸው አልቻለም፥፥

እንደሚታየው ይህ ግለሰብ የጃል ማሮን ኦነግ በአድፎኬሲ ደረጃ እየተከላከለ ሰላም ስለነሳቸው ነው ብልጽግና ኦህዴድ ያስወገደው



Re: እንደ ሃጫሉ ሲቀደድ የነበረው ኦነግ በእውነት ሊታዘንለት ይገባል፥፥ ፍርዱን ለፈንዳዳው

Posted: 11 Apr 2024, 15:16
by Horus
ኧረ ነገሩ ያቮካዶ እርሻ የቤተሰብ ጠብ ነው እየተባለ ያለው! ለማንኛው እንኳን ተሰናበተ ! መቂ በሸኔ ቁጥጥር ስር ያለች ሕዝብ ነጋጠባ የሚዘረፍባት ቦታ ናት!


Re: እንደ ሃጫሉ ሲቀደድ የነበረው ኦነግ በእውነት ሊታዘንለት ይገባል፥፥ ፍርዱን ለፈንዳዳው

Posted: 12 Apr 2024, 07:51
by Selam/