ወረሙማ ወረሙማን ይበላል እንደ? ይበላል እንጅ ቅርጥፍ አድርጎ። ወረሙማ ግርማ የሽጥላን ወረሙማ እንዳኜከው ቱባ ወረሙማ ቡቱ ውርጌሳን በቢሻን አወራርዶታል። ባለ 4 እግሩ ጭራቅ እንሰሳ 4 ኪሎ ነው።
ወያኔዎች ደግሞ ለቡቱ ውርጌሳ ደረት እየደቁ ሙሾ ያወርዳሉሳ? እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ አይነት ነገር ነው እንደ? እንዳውም አንዳንዶቹ ወያኔዎች ውርጌሳን ጀግና እያሉ ያንቆለጳጵሱታል። አዎ! በእነርሱ ቤት ኦነግ ጀግና ነው። ሴት እና ህጻናት አሮጊት የሚያርድ ጀግና ነው እንጅ። ምንም ሳይሰራ ቁጭ ብሎ ቂጡን አጠፍጥፎ ሌላው እድሜ ልኩን ወጥቶ ወርዶ የሰራውን ድርጅት እና ቤት ቀምቶ በኬኛ ቁማር በልቸዋለሁ የሚል፤ ዋቃ ምድርን ጠፍጥፎ ለወረሙማ ብቻ ነው የሰጠው ወዘተ ዝባዝንኬ።
የሰይጣን መንግስት የሚወድቀው ሰይጣን ከሰይጣን ጋር በሰይፍ በመዋጋት ነው። ይህ የምጥ መጀመሪያ ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 11280
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52