Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የአዲስ አበባ ልጆች እራሳቸውን ማን ብለው ቢጠሩ ይሻላል?

Poll ended at 25 Apr 2024, 14:06

ሀ) ሞጋሳዎች
2
2%
ለ) ኦሮሙማዎች
0
No votes
ሐ) ፍልስጤሞች
0
No votes
መ) ሆድ ብቻ
110
98%
 
Total votes: 112

Abere
Senior Member
Posts: 11209
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአዲስ አበባ ልጆች እራሳቸውን ማን ብለው ቢጠሩ ይሻላል?

Post by Abere » 10 Apr 2024, 14:06

ሀ) ሞጋሳዎች
ለ) ኦሮሙማዎች
ሐ) ፍልስጤሞች
መ) ሆድ ብቻ

Abere
Senior Member
Posts: 11209
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአዲስ አበባ ልጆች እራሳቸውን ማን ብለው ቢጠሩ ይሻላል?

Post by Abere » 10 Apr 2024, 14:49


ከተማ እና ከተሜን በተመለከተ ያሉ አባባሎች;-


___ እብድ እና ዝናብ ከተማ ይወዳል።

____የከተማ ውሻ መንገድ ላይ ተኝቶ ብትረግጠው አይናከስም - ተነስቶ ይሸሻል።

እንደ እነ ታፈረ አይደለ - ታፈረ ቆቅ እና ጅግራ አድኖ ይይዛል።እንኳንስ የሰው ጫማ ሊነካው። :mrgreen:

Post Reply