Page 2 of 3

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 17 Apr 2024, 02:33
by Horus
Naga Tuma wrote:
16 Apr 2024, 13:59
ምነዉ ይህቺን ቀጭን ጥያቄ መመለስ ተሳነህ? ኣዉቃለሁ ብለህ ስታወራ የኖርከዉን የሚሽር ሆነብህ?

ሙሴ “ሴም” ነበር?

የቋንቋ ተማሪ ነኝ ብለሃል። ቋንቋ የሚለዉ ቃል መሠረት ታዉቃለህ?
ዲዲቲ/ናጋቱ
ቸፍ ቻፋ ጂልና ወረቀት የያዘው አሉ :lol: :lol: :lol: JUST GET A LIFE, WILL YOU? :lol: :lol:

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 19 Apr 2024, 16:08
by Naga Tuma
Horus wrote:
17 Apr 2024, 02:33
Naga Tuma wrote:
16 Apr 2024, 13:59
ምነዉ ይህቺን ቀጭን ጥያቄ መመለስ ተሳነህ? ኣዉቃለሁ ብለህ ስታወራ የኖርከዉን የሚሽር ሆነብህ?

ሙሴ “ሴም” ነበር?

የቋንቋ ተማሪ ነኝ ብለሃል። ቋንቋ የሚለዉ ቃል መሠረት ታዉቃለህ?
ዲዲቲ/ናጋቱ
ቸፍ ቻፋ ጂልና ወረቀት የያዘው አሉ :lol: :lol: :lol: JUST GET A LIFE, WILL YOU? :lol: :lol:
A simple YES or NO answer for this very simple question will either validate or invalidate your repeated claims that you have a solid understanding of Ethiopia’s long history.

One answer will invalidate your past dispositions about your claims of solid knowledge of Ethiopia’s long history.

The other will juxtapose your future deliberations against your past dispositions about Ethiopia’s long history.

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 19 Apr 2024, 16:27
by Horus
ዲዲቲ/ናጋ
ይልቅስ ካንተ ታሪክ እጅግ ርቆ ያለውን ናይል ወንዝን ትተህ ስለ ላንጋኖ ሃይቅ፣ ሻላ ሃይቅ፣ ባሌ ሸለቆ፣ ገናሌ እና ሸበሌ ወንዝ የምላቸውን ዲስከቭሪዎች ተከታተል። እንደዚሁም ቀጵጣ፣ ነጵጣ፣ ከርማና ኑባም ላይ ብዙ ያላጠናሃቸው ነገሮች አትወርውር፤ ኋላ እንዳፍር ማለት ነው ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 19 Apr 2024, 16:39
by Naga Tuma
Horus wrote:
19 Apr 2024, 16:27
ዲዲቲ/ናጋ
ይልቅስ ካንተ ታሪክ እጅግ ርቆ ያለውን ናይል ወንዝን ትተህ ስለ ላንጋኖ ሃይቅ፣ ሻላ ሃይቅ፣ ባሌ ሸለቆ፣ ገናሌ እና ሸበሌ ወንዝ የምላቸውን ዲስከቭሪዎች ተከታተል። እንደዚሁም ቀጵጣ፣ ነጵጣ፣ ከርማና ኑባም ብዙ ያላጠናሃቸው ነገሮች አትወርውር፤ ኋላ እንዳፍር ማለት ነው ።
ቦረና ከእነሱ በታች የሆነ ኮንትሮል ግሩፕ ነዉ ብዬህ ነበር፣ መልሼ መላልሼ፣ ኣንተ ቋንቋ እያልክ ቋንቋህ የምትል ሰዉ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 19 Apr 2024, 16:49
by Naga Tuma
ሬይነሳንስ የሚለዉን ቃል ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ። ጽንሰሀሳቡ በጥልቅ ያልገባቸዉ ጨምሮ።

የቃሉ መሠረት ፈረንሳይኛ ነዉ። ትርጉሙ ዳግም መወለድ ማለት ሲሆን የምያመለክተዉ ዳግም የተወለደ ማንሰራራትን ነዉ።

ሀሳቡ የኣለማወቅ ሀይለኛ ጠላት ነዉ። ኣለማወቅን እንጂ ጎራን ኣይለይም።

በኣጭሩ የኣዉሮፓ ሬይነሳንስ የግሪክ ስልጣኔን የወለደዉ ባህል ዳግም መወለድ እና በኣዉሮፓ ዉስጥ ተስፋፍቶ ኣዉሮፓ ማንሰራራት ማለት ነዉ።

እዚህ ቁልፍ ጥያቄ ዳግም መወለድ እንዴት ተከሰተ ነዉ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 19 Apr 2024, 17:09
by Horus
Naga Tuma wrote:
19 Apr 2024, 16:49

ዲቲ
እንደ ተለመደው የተጻፈን ማንበብና የተሰጠን መቀበል እንጂ አዲስ ጥያቄን ጠይቀስ የተደበቀን መግለጥ፣ የተሳሰረን መፍታት አታቅበትም ። ሬናይሳንስ ሲጀመር ቃሉ ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ዳግም ልደት አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ሌላው ቀርቶ 'ተሃድሶ' የተባለው ቃል እራሱ ስህተት ነው። ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እውሩን የሚመራው እውሩ ነው ። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ነበር።ማለት አይደለም። ትንሳሌ መነሳት ማለት ነው። በመነሳትና አዲስ በመሆን መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። አንተም ካታቶኒካሊ የምትደጋግመው ይህንኑ ነው።

ሌላው ቢቀር ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል። ያውም ተለጥጦ! ይህችን እንኳ በውል ሳያጠኑ ነው ግድቡን ተሃድሶ ያሉት ትክክልለኛ ቃሉ ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ነው።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 21 Apr 2024, 18:18
by Naga Tuma
Horus wrote:
19 Apr 2024, 17:09

ሆረስ፥

ወደዚህ ርዕስ ኣሁን መመለሴ ነዉ።

ሬይነሳንስ ብዙ ሰዎች በጥልቅ ሳይገባቸዉ የሚወረዉሩት ቃል መሆኑ ላይ ከኣንተ ጋር እስማማለሁ።

ችግሩ ለጽንሰ ሀሳቡ ኣንተ እራስህ ገና ኣንእንሼይትድ መሆኑ ነዉ። እዚህ ፎረም ላይ ጽሑፍህን ገና ማንበብ እንደጀመርኩኝ ነዉ የነገርኩህ። ገብቶህ ኣንተም ለጽንሰ ሀሳቡ ትነሳሳለህ ብዬ ተስፋ በማድረግ።

በቀላሉ የሚመጣ ኣይዴለም። ከከበደ ጋር ኣትከራከር። ከጎጃም ገዳም የተላከለት ነዉ፣ በደርግ ዘመን። ዛሬ ይቀለድ እንጂ።

በቀላሉ እንዲገባህ ከፈለክ መለኮትን እና እዉቀትን ለየብቻ ማየት ጀምር፣ ተመከር።

ስለመለኮት እዚህ ኣልከራከርም። መከራከርም ኣልችልም።

ኣንተ ሀ ሁ ጀምረህ፣ ኣ ቡ ጊ ዳ ደግመህ፣ ቁጥር መቁጠር የተማርክ ዘመን መባቻ ላይ የተከሰተ ነገር በስተእርጅናዬ ዘመን ተገልጦልኝ ማብራራት ኣስቸግሮኛል። ማብራራት የሚችል ኣንድ ሰዉ እዚህ ምድር ላይ ከተገኘ ይደንቀኛል። ምናልባት ኣንተም ተገልጦልህ እዉነት ቢሆን ነዉ ብለህ ዘጭ ብለህ ማሰላሰል ትቀጥል ይሆናል።

ለኣሁን ወደ እዉቀት እና ሬነይሳንስ ምን ማለት እንደሆነ ዐይኖቻችንን እንግለጥ።

ለመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አርክሚዲስ መሪህ ወይም ረፈረንስ ይሁንህ።

ኣሁን ጀምረናል ብዬ ለማስበዉ ሁለተኛዉ ሬነይሳንስ አረክአመኒ ወይም አርግአመኒ መሪህ ይሁንህ።

ለመጀመርያዉ ሬነይሳንስ አቴና መሪህ የነበረች ከሆነ ለሁለተኛዉ ሬነይሳንስ ቦረና ወይም ጥንታዊቷ ግብጥ መሪህ ትሆናለች።

የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሀይለኛ ነበር። ለሰዉ ልጅ ያበረከተዉ እድገትን መገመት ያስቸግራል።

ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀርያዉ የበለጠ በጣም ሀይለኛ ይሆናል የሚል ግምት ኣለኝ። ምክንያቱም ከመጀመርያዉ የበለጠ በጣም ጥልቅ ስለሆነ እና በጣም ሰፊ ስለሚሆን ነዉ።

ይህቺን ምክር በደንብ ኣንብበህ ስለሬይነሳንስ እንዳትዘባርቅ ልምከርህ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 21 Apr 2024, 19:42
by Horus
Naga Tuma wrote:
21 Apr 2024, 18:18

ናጋ
ለምን ያባ ቃሉ ጠንቋይ አትሆንም? አቴና የተባለች ነገር ከመፈጠሯ ብዙ ሺ አመታት ቀድማ የነበረችው ጥንታዊት ግብጽ ናት ። ከፈለክ ራስክን ማረም ወይም አለማረም ትችላለህ! ሁለተኛ ጥንታዊት ግብጽና ቦረና አንዳችም የሚያገናኛቸው ነገር የለም! መሳቂያ አትሁን! ስለወደፊት ኃያል ሬይናሳንስ እንዳሽህ ጨሌ ይዘህ መጠንቆል ትችላለህ ግ ን ተረት ነው:lol: :lol:

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 22 Apr 2024, 15:56
by Naga Tuma
Horus wrote:
21 Apr 2024, 19:42

ጥንታዊት ግብጽ ከአቴና ቀድማ እንዳልነበረች ተሳስቼ ኣዉቃለሁ ወይስ የኣንተን ተሳስተሃል ቅዠት እኔ ማረም ኣለብኝ?

ከጥንታዊት ግብጥ እና “ሴም” የቱ ይቀድማል ብለህ ነዉ እስከኣሁን ድረስ ስታስተምር የኖርከዉ?

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 22 Apr 2024, 16:13
by Horus
Naga Tuma wrote:
22 Apr 2024, 15:56

የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ ቀምጥ ተወለደ ብዬ ነው የማስተምረው! አንተ ግ ን ስትሳሳት ተሳስቻለሁ ማለት የምትፈራ ግብዝ ነህ!

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 22 Apr 2024, 16:47
by Naga Tuma
Horus wrote:
22 Apr 2024, 16:13
የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ ቀምጥ ተወለደ ብዬ ነው የማስተምረው!
በእንግሊዘኛ እንደሚባለዉ ኣይ ሬስት ዋን ኦፍ ማይ ኬዝስ።
አንተ ግ ን ስትሳሳት ተሳስቻለሁ ማለት የምትፈራ ግብዝ ነህ!
የተሳሳትኩኝ ካለ ሌላ ሰዉ ሳይነግረኝ በፊት ቀድሜ ተሳስቻለሁ የማለት ባህሪይ እንዲኖረኝ የምጥር ነኝ ብዬ ኣስባለሁ። የምጠይቅህን ጥያቄዎች ሳትመልስ፣ እላይ የጠየኩህን ጨምሮ፣ እየዘለልክ ግብዝ ነህ በለኝ። ግብዝነት የተጠየቁትን ጥያቄ ሳይመልሱ መዝላል ኣይዴለም?

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 22 Apr 2024, 16:55
by Naga Tuma
ይህ ርዕስ ለጥልቅ ቁምነገር ነዉ።

ስለ መጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጽንሰሀሳብ ጥልቀት የሁለት ታላቅ ሳይንቲስቶችን ስም ልጥቀስ።

አርኪሚዲስ እና ጋለሊዮ።

አርክሚዲስ እ ኣ አ ከዓመተ ምህረት 300 ዓመታት ገደማ በፊት ነበር የተወለደዉ።

ጋለሊዮ እ ኣ አ በ1564 ዓመተ ምህረት ነበር የተወለደዉ።

የሁለቱ ታላቅ ሳይንቲስቶች ልደቶች መካከል የ1,850 ዓመታት የግዜ ልዩነት ኣለ። በጣም ረጅም ግዜ ነዉ።

ስለ ሬይነሳንስ ምንነት ጥልቀት ይህን ያህል ረጅም ግዜ እና የሁለቱን ኣንጋፋ ሳይንትስቶችን ጥልቅ ግኝቶችን ማስተዋል ጥሩ መነሻ ይሆናሉ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 23 Apr 2024, 01:36
by Horus
Naga Tuma wrote:
22 Apr 2024, 16:55

Naga,
ሰው ይታዘበኛል በል! አሁን አንተ በዚህ እድሜህ ሁለተኛ ደርጃና ፍሬሽማን ሆነው ግዜ ያጠፋንበትን የጋሊሌና ኮፐርኒከስ ምንትሴ ትቀባጥራለህ! ያንተ ሕዝብ ግን አይደለም ስለ ይኒቨርሳል ሃርሞኒክስ ቄስ ስለመግደል አረመኔነት ማፈላሰፍ ያልቻልክ ሰው መሳይ ከኔ ጋራ በመለፋደድ አዋቂ የምትመስል መስሎሃል ። ስለዚህ ይህን ስለ ፈረንጆች ታሪክ መዘላበድ ትተህ ለምንድን ነው ኦሮሞ የተባሉት ሕዝቦች እንዲህ መንገድ ጠፍቷልቸው የሚባክኑት? ለምንድን ነው ትላንት የኦሮሞ ሲኖዶስ ካላቆምኩ ይል የነበረው በድብቅ ዝቋላን እያሳረደ ፣ያፍሪካ አንድነትን ሲዘርፍ እስር ቤት የሚገባው? ብለህ እስቲ ለደቂቃ ሰው ለመሆን ምክር !!ሕዝቦችህ ይህን ሁሉ ቀውስ ውስጥ ሆነው አንተ ስለ ጋሊሌ ስትቀባጥር ሰው ይንቀኛል፣ ሰው ይሳለቅብኛል አትልም?!!

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 23 Apr 2024, 16:39
by Naga Tuma
Horus wrote:
23 Apr 2024, 01:36

ትዝብቱን ለኣንባብያን እና ለታሪክ እንተዉ።

እንደ ኣንድ ሰዉ መታዘብ የኣንተ ስለ ሬይነሳንስ ጽንሰ ሀሳብ ኣዉቃለሁ ብለህ ከዕለታት በፊት የጻፍከዉ አፈር ድሜ ሲግጥ ኣዝኜ እጄን አፌ ላይ ጭኜ ነዉ መልሼ መላልሼ ያነበብኩኝ።

ብያንስ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እና የስግመንድ ፍሪዩድ ተማሪ ነኝ ብለህ ሁለቱ ያስተዋሉትን እስከዛሬ ድረስ ማስተዋል እንዴት ያቅተሃል?

ሀ ሁ የቆጠርክ፣ ኣ ቡ ጊ ዳ የደገምክ ነህ፣ ስለ ህዝባችን ባህል ጥልቀትም የበለጠ የማስተዋል አቅም ታሳይ ይሆናል ብዬ መልሼ መላልሼ ብሳሳልህ መልሰህ መላልሰህ ፍርጥ ትላለህ፣ ክብረቢስ እና ምስጋናቢስ እየሆንክ።

ከ1967 እ ኢ አ እስከ 2016 እ ኢ አ የኢትዮጵያ ፖለትካ ዉስጥ ነበርክ። ሰላማዊ የኢትዮጵያ ህዝብ ዉስጣዊ ሰላሙ ከመሰረቱ እጅግ የተናጋዉ በዚህ ግዜ ነዉ።

ኣብራችሁ የነበራችሁት እ ኢ ኣ በ2016 ነዉ ወገን/ወገነ እና ባዕድ ወይም ኦርመ የተባባላችሁት፣ በሰፊ ሃገር፣ ረጅም ታሪክ፣ እና ጥልቅ ባህል ዉስጥ። እዛም እዚህም ከፊል እዉነት ይዛችሁ።

ተጠያቂዉ ሰላማዊዉ ሕዝብ ነዉ ወይስ ተምረዉ የበለጠ እንድያስተዉሉ ትምህርት ቤት የተላኩት ናቸዉ ለሚለዉ ጥያቄ ታሪክ መልስ ኣያጣም።

ይህ ርዕስ ከኣሁን በኋላ ለኣንተ ኣይዴለም። የበለጠ ማስተዋል ለሚችሉ ነዉ። ኣንተ ከነበርክበት ፎቀቅ ማለት እንደማትችል እዚህ ፎረም ላይ ኣንተን ማንበብ ከጀመርኩ ግዜ ጀምሮ መልሰህ መላልሰህ ኣስመስክረሃል። የእኔ ምኞት ፎቀቅ ማለት እንድትችል ቢሆንም። ፎቀቅ ማለት እንድትችል መልሼ መላልሼ ብመክርም።

የኣንተን ዐይነት የኢጎ ክርክር የለመድክበት ሄደህ ተከራከር።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 23 Apr 2024, 17:59
by Naga Tuma
ትምህርት ቤት ከኣንድ ፕሮፌሰር ከሰማሁኝ ዉስጥ ኣንዱ ዕዉቀት ዉስብስብ የሆነን ችግር ለመፍታት ከቀላሉ መጀመር ነዉ ይላል። ሀሳብን ለመተግበር በጣም ጠቃሚ ጥበብ ነዉ።

አርኪሚዲስ ጥንት ግዜ የኖረ ገናና ሳይንቲስት ነዉ።

እጅግ የሚታወቅበት ግኝቱ ድንጋይን ዉሃ ላይ ማንሳፈፍ የሚቻል መሆኑን ነዉ።

የጥንት ግዜ ግኝቱ እስከ መጀመርያዉ ሬነይሳንስ ድረስ አቧራ ለብሶ ተቀምጦ ነበር ይባላል። የመጀመርያዉ ሬነይሳንስ ነዉ ከግኝቱ ላይ አቧራዉን ኣራግፎ ያነሳዉ ይባላል።

እዚህ ዉስጥ ቁልፍ ጥያቄ ያን ያህል ረጅም ግዜ እንዴት አቧራ ለብሶ ተቀመጠ ነዉ። ለዚህ ጥልቅ ጥያቄ በቂ መልስ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስን ምንነት ግልጽ ማድረግ ይጀምራል።

ያንን የጥንት ግዜ ግኝትን የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በቅርብ ግዜ ካነሳዉ በኋላ ነዉ በዚህ ዘመን ግዙፍ ቁሳቁሶች እና ግዙፍ ሕንጻዎች ባህሮች እና ዉቅያኖሶች ላይ ሲንሸራሸሩ የምናየዉ። ለምሳሌ ያህል ታይታኒክ በአርኪሚዲስ ዘመን ለምን ኣልተሰራም ብሎ መጠየቅ የመጀመርያዉን ሬይነሳንስ ሃያልነትን የበለጠ ግልጽ ያደርጋል።

አረከአመኒ ወይም አረገአማኒም ጥንት ግዜ የኖረ ሰዉ ነዉ። አርኪሚዲስ ስሙ ከአረገአመኒ ጋር ለምን እንደሚመሳሰሉ ኣላዉቅም። ቢሆንም አረገአመኒም ጥንት ግዜ ጀምሮ ሳይንሳዊ ዝንባሌ ነበረዉ ማለት ይቻላል።

በእኔ ግምት ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀመርያ የበለጠ ሀያል ይሆናል። ይህ ቀልድ ኣይዴለም። ለምን ሊሆን እንደሚችል ማሰላሰል ጠቃሚ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 24 Apr 2024, 01:35
by Naga Tuma
ያለን የኢትዮጵያ ምሁር ነህ የተባልክ ሆረስ፥

ታይታኒክን መስራት የምያስችል ግኝት አርኪሚዲስ ኣግኝቶ ታይታኒክ በአርኪሚዲስ ዘመን ለምን እንዳልተሰራ መልስ ኣለህ?

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 24 Apr 2024, 16:29
by Naga Tuma
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለምን እንደሆነ እና ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ለመገንዘብ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ምን እንደነበረ በጥልቅ መገንዘብ ያስፈልጋል።

ለመነሻ የሚሆኑት ሁለት የታሪክ ምዕራፎች ናቸዉ።

1)ኛ) ከኣዳኙ ስቅለት በኋላ ፓዉሎስ ሮም ሄዶ ስለቤተልሔም ያስተማረዉ ነዉ።

2)ኛ) ከኣዳኙ ስቅለት በፊት በላቲን ቋንቋ ታትሞ የነበረዉ ዲ ሪረም ናቹራ የተባለ ፅሑፍ ነዉ። ቢተረጎም ስለ ፍጥረት ነገሮች ማለት ይቻል ይሆናል። የቋንቋ ባለሙያዎች የተሻለ ትርጉም ይኖራቸዉ ይሆናል። የእንግሊዘኛ ትርጉሙ On the Nature of Things ነዉ።

ይህ የምያሳየዉ ኣዉሮፓ ዉስጥ ከጳዉሎስ ስለቤተልሔም ማስተማር በፊት እና በኋላ የተጻፉ ሁለት መጻህፍት ኣሉ ማለት ነዉ። ዲ ሪረም ናቹራ እና ባይብል።

ሁለቱም ሰለምን እንደሆኑ በጥልቅ መገንዘብ ሲቻል ነዉ ሬይነሳንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አፍ መክፈት የሚቻለዉ። ይህን በጥልቅ መገንዘብ ሲቻል ነዉ የሬይነሳንስ ትምህርት ተቃራኒ እየተገበሩ ሬይነሳንስ ከማለት ዉርደት መትረፍ የሚቻለዉ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 24 Apr 2024, 16:51
by Naga Tuma
ዲ ሪረም ናቹራ እንደነበረ እንደገና የታወቀዉ ወይም ሪድስከቨርድ የሆነዉ በ15ኛ ክፍለ ዘመን ወይም ሴንቸሪ ነዉ።

ተጽፎ ከ15 ሺህ ክፍለ ዘመናት በኋላ ዳግም ከተገኘ ዳግም ተወለደ ማለት ኣይቻልም? ዳግም ተወለደ ያሉትን ለምን ኣላችሁ ማለት ይቻላል?

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 24 Apr 2024, 17:12
by Naga Tuma
የሁለተኛዉን ሬይነሳንስ ጥልቀት እና ሀያልነትን በቀላሉ መገንዘብ የሚቻለዉ ሮም ጥንት ግዜ ተምራ የጻፈችዉ ከጥንት ግሪክ መሆኑ እና ጥንት ግሪክ ተምራ የጻፈችዉ ከጥንት ግብጥ መሆኑ ነዉ።

የኛ ለሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የኣሁን ቤት ስራችን የጥንት ግብጥ ዲ ሪረም ናቹራ ያለዉ የት ነዉ ብሎ ጠይቆ ማግኘት ነዉ።

ይህ ምርምር እና የደረሱበትን መተግበር ብዙ ዓመታትን ይወስድ ይሆናል። ቢሆንም የነበረን ፈልጎ እንደገና ማግኘት ኣይቀሬ ነዉ።

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Posted: 24 Apr 2024, 19:47
by Horus
naga.
you seem to have a lot of time on your hands! ሬሩም ናቱራ የተባለው ግጥም የተጻፈው ግብጽ ከተፈጠረች 5 ሺ አመት በኋላ ነው! ግዴለም እንዳሽህ ቀባጥር