ፋኑዬ፥ መሬቱን፥ ሲጭር፥ መጣሁ፥ብሎ፥
አብይ፥ አፈረሰው፥ አዲስ፥አበባን፥ ከልሎ፥
በኦዲት፥ያገኘውን፥ መሬት፥ ሲጨርስ፥ ከፋፍሎ፥
ጅብ፥ያላገሩ፥ ቁርበት፥አንጡፉልኝ፥ ካለ፥
ብልጽግናስ፥ ፒያሳን፥ቢሸነሽን፥ ምን፥ አለ?
ፋኑዬ፥ዘገየ፥ ጮኸት፥ሆኖ፥ቀረ፥
አብይም፥ ባአለ፥ ሽሞቱን፥ ጎንደር፥አከበረ፥
-
- Senior Member
- Posts: 13750
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
ፋኖና፥ አዲስ፥ አበባ፤
Last edited by Axumezana on 08 Apr 2024, 18:46, edited 2 times in total.
-
- Member+
- Posts: 6487
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ፋኖና፥ አዲስ፥ አበባ፤
አዱ ገነት በአዲስ
የድሮ መልኳን ይዛ
አየሁ ስትታደስ
ሞደርናይዝድ ሆና
ልክ ፋኖ ሲደርስ
እንዴት ነሽ ወያኒት
60 እና 17 አመት
ጫካ ኖረሽበት
ፍኖ በ8ወር
ተምነሸነሸበት
አፈርድሜ አብልቶ
አጭዶ ከመረበት
የአለም ጀግናነቱን
አስመሰከረበት
እንዴት ነሽ ወያኒት
ቅዘኒት
የድሮ መልኳን ይዛ
አየሁ ስትታደስ
ሞደርናይዝድ ሆና
ልክ ፋኖ ሲደርስ
እንዴት ነሽ ወያኒት
60 እና 17 አመት
ጫካ ኖረሽበት
ፍኖ በ8ወር
ተምነሸነሸበት
አፈርድሜ አብልቶ
አጭዶ ከመረበት
የአለም ጀግናነቱን
አስመሰከረበት
እንዴት ነሽ ወያኒት
ቅዘኒት
-
- Senior Member
- Posts: 13750
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ፋኖና፥ አዲስ፥ አበባ፤
ፋኖም፥ቢቀናው፥ ያው፥በገሌ፥
አብይም፥ቢቀናው፥ ነሮዬ፥መቀሌ፥
ፋንዬ፥ አትሸልል፥ አቀበቱን፥ ውጣ፥
ካልቻልክም፥ ታረቅ፥ሳታበዛ፥ ጣጣ፥
አብይም፥ቢቀናው፥ ነሮዬ፥መቀሌ፥
ፋንዬ፥ አትሸልል፥ አቀበቱን፥ ውጣ፥
ካልቻልክም፥ ታረቅ፥ሳታበዛ፥ ጣጣ፥
-
- Member+
- Posts: 6487
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24