Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8000
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by Wedi » 04 Apr 2024, 14:19

በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

:lol: :lol:

Elias Meseret
·
ይህ መረጃ እንደወጣ...!

- አንደኛ፣ የተፈረመው የመግባብያ ሰነድ ከሶማልያ እና ከአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጋር ያላትመናል፣ ሉአላዊ የሆነ ሀገርን አካል እንደ ሀገር እውቅና መስጠት አለም አቀፍ መርሆችን እና የመልካም ጉርብትና ስርዐቶችን ይጥሳል፣

- ሁለተኛ፣ ስምምነቱ የኪራይ ውል ለማድረግ የተፈፀ ስምምነት እንጂ የባለቤትነት ጉዳይ አይደለም፣

- ሶስተኛ፣ የታሰበው ወደብ ለወታደራዊ አገልግሎት እንጂ ለንግድ አገልግሎት አይውልም፣

- አራተኛ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ሼር ለመስጠት ውሉ ላይ መጠቀሱ አግባብ አይደለም፣ አየር መንገዱን ለአደጋም ሊያጋልጠው ይችላል፣

- አምስተኛ፣ ለሀገር ውስጥ ፍጆታ ተብሎ ጉዳዩን በአክቲቪስቶች ማስጮህ ውጤቱ ጥሩ አይደለም

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 31002
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by Horus » 04 Apr 2024, 14:58

wedi,
አንተም እንደ ቀሩት የፖለቲካ ትንተናን የመዝናኛ ጨዋታ ማድረጉን ያዝከው እንዴ! የኢትዮጵያ ወደብና ባህር ኃይል ጥያቄ አይደለም ዛሬ የዛሬ መቶ አመት አይሞትም! የኦሮሙማ አላዋቂዎች ዳር ያደርሱታል ወይስ ለሚመጣው ሌላ መንግስት ያ እኔ ሲጀመር ፖስት ያደረኩትን ተመልከት ። መሰረትን እርሳው! የታሪክ ሂደትና ትራጀክተሪ ተከታተል! ያ ነገር ሁሉ የት እንደ ሚሄድ ይመራሃል። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ጥያቄ ያፍሪካ ቀንድ ዳይናሚክስን እያናወጠው ነው። ሱማሌ እየፈረሰች ነው ። ያለምና ያረብ ፖለቲካ ቅይባህር ተብዬው ጂኦ ድራማ እየደነሰ ነው ። ኢትዮጵያ የባህር በር እስከ ተከለከልች ድረስ መሆን ያለበት ያ ነው ። ሱማሌ ምትባል የጎሳ ውጥንቅጥ አምብሳደር ተቀበለች አባረረች ምን ሊፈይድ ነው። ሱማሌ አሁን ከግብጽ ጋር ቆማ የኢትትዮፕያ ቁጥር 1 ጠላት ነች! ግብጽ የተባለ ጠላትኮ ገርድን በቦምብ አፈርሳለሁ የሚል ጠላት ነው። አሁን ወንድ ከሆነ የሱማሌን መንግስት ደግፎ ካልሻባብ ይዋጋ! ስለዚህ በሕግ አምላክ ቀልዱን ተወውና ድራማውን በጥሞና ተከታተል!

Misraq
Senior Member
Posts: 12504
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by Misraq » 04 Apr 2024, 15:07

ሆሩስ ማለት እኮ በከረሜላ የምትሸውደው ሰው ነው፥፥ ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ይህ ግለሰብ በፖለቲካ አለም ውስጥ ሃምሳ አመት ቢኖርም ምንም መማር አለመቻሉን ነው፥፥ ለነአሙና ያህል

ኢህአፓ እንደነበረ ነገሮናል፥፥ ኢህአፓንም ከላይ ይዘውሩት የነበሩት ኤርትራውያን እና የትግራይ ጽንፈኞች እንደነበሩ ግልጽ ሆኖ ወጥቶአል፥፥ ሆረስና ወንድሞቹ ከደርግ ጋር ሲገዳደሉ የነበሩት ኤርትራን ማስገንጠል እንደቻለና ሕውሃትን ስልጣን ላይ ያመጣ የዜሮ ድምር አገልጋይነት እንደነበረ እንኩዋን ያልተረዳና በኢህአፓ እስካ ሁን የሚኩራራ ደነዝ ግለሰብ ነው፥፥ ለሱ ኢህአፓ የሚዘምረው መዝሙር እና ከጉዋዶቹ ጋር የሚያደርገው ወሬ ስለቃ ነው፥፥

fast forward... አርባ 45 አመት ይህ ግለሰብ በኦሮሞ ብሄርተኞችና ተገንጣዮች ተሸውዶ አብይን እስከ ትናንት ሲያሞግስ ነበር፥፥ አብይ ወደብ አመጣሁልህ ሲለውም ጉራግኛ ሲደንስ ነበር፥፥

እኔ ሆረስን ብሆን አሎሎ አንገቴ ላይ አስሬ ውቅያኖስ እገባ ነበር፥፥ ምንም የማይማር ሰው እዚህ ውስጥ ሆረስ ብቻ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 31002
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by Horus » 04 Apr 2024, 15:10

Misraq wrote:
04 Apr 2024, 15:07
ሆሩስ ማለት እኮ በከረሜላ የምትሸውደው ሰው ነው፥፥ ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ይህ ግለሰብ በፖለቲካ አለም ውስጥ ሃምሳ አመት ቢኖርም ምንም መማር አለመቻሉን ነው፥፥ ለነአሙና ያህል

ኢህአፓ እንደነበረ ነገሮናል፥፥ ኢህአፓንም ከላይ ይዘውሩት የነበሩት ኤርትራውያን እና የትግራይ ጽንፈኞች እንደነበሩ ግልጽ ሆኖ ወጥቶአል፥፥ ሆረስና ወንድሞቹ ከደርግ ጋር ሲገዳደሉ የነበሩት ኤርትራን ማስገንጠል እንደቻለና ሕውሃትን ስልጣን ላይ ያመጣ የዜሮ ድምር አገልጋይነት እንደነበረ እንኩዋን ያልተረዳና በኢህአፓ እስካ ሁን የሚኩራራ ደነዝ ግለሰብ ነው፥፥ ለሱ ኢህአፓ የሚዘምረው መዝሙር እና ከጉዋዶቹ ጋር የሚያደርገው ወሬ ስለቃ ነው፥፥

fast forward... አርባ 45 አመት ይህ ግለሰብ በኦሮሞ ብሄርተኞችና ተገንጣዮች ተሸውዶ አብይን እስከ ትናንት ሲያሞግስ ነበር፥፥ አብይ ወደብ አመጣሁልህ ሲለውም ጉራግኛ ሲደንስ ነበር፥፥

እኔ ሆረስን ብሆን አሎሎ አንገቴ ላይ አስሬ ውቅያኖስ እገባ ነበር፥፥ ምንም የማይማር ሰው እዚህ ውስጥ ሆረስ ብቻ ነው
ቱስ ቱስ ዚዚዚዚዚ .......... :lol: :lol: :lol: :lol:

union
Member+
Posts: 6494
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by union » 04 Apr 2024, 16:04

Brother Misraq,

የአስከርዎቹ ጌቶች እና አረቦች ለአስከሪዎች ፍርፋሪ በመስጠት የሆረሱን ኢሀፖን በአማራ ስም ይዘውሩት ነበር። ተላላኪው ሉጢ አስከሪ ደግም አንዴ ሻቢያ፣ አንዴ ወያኔ አንዴ በአዴን ነኝ እያለ ተሽሎክልኮ አሁን እራሱን እያጠፋ ነው። በመጨረሻም ተጠቅመውባቸው ሲጨርሱ እነ አስከሪ አስመላሽ፣ ፀሀይ፣ መለስ፣ ስዩም ወዘተን ነጮቹ ገደሏቸው። ህዝቡንም ኩላሊቱን ዘረፋት

የነጭ ቅጥረኛ መጨረሻው ውድቀት እንደሆነ አስከርውች ምስክር ሆነውናል

አንድነት ወይም ሞት አለ :lol:
Misraq wrote:
04 Apr 2024, 15:07
ሆሩስ ማለት እኮ በከረሜላ የምትሸውደው ሰው ነው፥፥ ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ይህ ግለሰብ በፖለቲካ አለም ውስጥ ሃምሳ አመት ቢኖርም ምንም መማር አለመቻሉን ነው፥፥ ለነአሙና ያህል

ኢህአፓ እንደነበረ ነገሮናል፥፥ ኢህአፓንም ከላይ ይዘውሩት የነበሩት ኤርትራውያን እና የትግራይ ጽንፈኞች እንደነበሩ ግልጽ ሆኖ ወጥቶአል፥፥ ሆረስና ወንድሞቹ ከደርግ ጋር ሲገዳደሉ የነበሩት ኤርትራን ማስገንጠል እንደቻለና ሕውሃትን ስልጣን ላይ ያመጣ የዜሮ ድምር አገልጋይነት እንደነበረ እንኩዋን ያልተረዳና በኢህአፓ እስካ ሁን የሚኩራራ ደነዝ ግለሰብ ነው፥፥ ለሱ ኢህአፓ የሚዘምረው መዝሙር እና ከጉዋዶቹ ጋር የሚያደርገው ወሬ ስለቃ ነው፥፥

fast forward... አርባ 45 አመት ይህ ግለሰብ በኦሮሞ ብሄርተኞችና ተገንጣዮች ተሸውዶ አብይን እስከ ትናንት ሲያሞግስ ነበር፥፥ አብይ ወደብ አመጣሁልህ ሲለውም ጉራግኛ ሲደንስ ነበር፥፥

እኔ ሆረስን ብሆን አሎሎ አንገቴ ላይ አስሬ ውቅያኖስ እገባ ነበር፥፥ ምንም የማይማር ሰው እዚህ ውስጥ ሆረስ ብቻ ነው

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9983
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by DefendTheTruth » 04 Apr 2024, 16:11

Misraq wrote:
04 Apr 2024, 15:07
ሆሩስ ማለት እኮ በከረሜላ የምትሸውደው ሰው ነው፥፥ ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ይህ ግለሰብ በፖለቲካ አለም ውስጥ ሃምሳ አመት ቢኖርም ምንም መማር አለመቻሉን ነው፥፥ ለነአሙና ያህል

ኢህአፓ እንደነበረ ነገሮናል፥፥ ኢህአፓንም ከላይ ይዘውሩት የነበሩት ኤርትራውያን እና የትግራይ ጽንፈኞች እንደነበሩ ግልጽ ሆኖ ወጥቶአል፥፥ ሆረስና ወንድሞቹ ከደርግ ጋር ሲገዳደሉ የነበሩት ኤርትራን ማስገንጠል እንደቻለና ሕውሃትን ስልጣን ላይ ያመጣ የዜሮ ድምር አገልጋይነት እንደነበረ እንኩዋን ያልተረዳና በኢህአፓ እስካ ሁን የሚኩራራ ደነዝ ግለሰብ ነው፥፥ ለሱ ኢህአፓ የሚዘምረው መዝሙር እና ከጉዋዶቹ ጋር የሚያደርገው ወሬ ስለቃ ነው፥፥

fast forward... አርባ 45 አመት ይህ ግለሰብ በኦሮሞ ብሄርተኞችና ተገንጣዮች ተሸውዶ አብይን እስከ ትናንት ሲያሞግስ ነበር፥፥ አብይ ወደብ አመጣሁልህ ሲለውም ጉራግኛ ሲደንስ ነበር፥፥

እኔ ሆረስን ብሆን አሎሎ አንገቴ ላይ አስሬ ውቅያኖስ እገባ ነበር፥፥ ምንም የማይማር ሰው እዚህ ውስጥ ሆረስ ብቻ ነው
ምስራቅ,

ሆረስ ምንም አለመማሩን ይህን ያህል ከነገርከን፣ እስት አንተ/አንቺ ደግሞ ምን ያህል እንደተመርክ (ከተመቸህ ደግሞ ሳትማር የቀረዉን) አስታከህ ደባ በለን፣ በነካከዉ እጅህ ማለቴ ነዉ?

አይ እኔ ሁሉንም ከ መጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ አዉቃለሁ አትለንም መቼዉንም፣ ያን ከልክ ከማንም በላይ አላዋቂ ያደርገሃል ና።

Misraq
Senior Member
Posts: 12504
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በጋላ አብይ አህመድ ላይ ከፍተኛ እምነት የጣለው እና ተስፋ ያደረገው Horus አሳዘነኝ!!

Post by Misraq » 04 Apr 2024, 16:28

Brother DDT

አማርኛዮ አልገባህም፥፤ በዚህ አልፈርድብህም፥፥ ስለ አካዳሚክ ትምህርት አይደለም እያወራሁ ያለሁት፥፤ ከስ ህተት ስለመማር ነው፥፥ እስቲ ደግመህ አንብበውና ጥያቄ ካለህ መልስ እንሰጣለን

Brother Union ትክክል ነህ፥፤ ችግሩ የነዚህ ተንከሲሶች ትልቁ ግብ ጥሩና ሰላማዊ ኑሮን መኖር ሳይሆን አማራ ሲጠፋና ሲሰቃይ ማየት ብቻ ነው፥፥ ለዚህ ነው በእነሱ ላይ የሚደርሰው ህዋላ ቀርነት የማይታያቸውና የማያማቸው

Post Reply