Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9936
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by DefendTheTruth » 31 Mar 2024, 16:01

ዜጋ ስለሆንኩኝ ከማንም ጋር ተቀላቅዬ መኖር አለብኝ የምለዉ አመለካከት ብዙም አያስኬድም፣ አሜሪካዊ ስለሆነ ኒውዮርክ ሄዶ መኖር አይችልም፣ የምከለክለዉ ሃይል የለም፣ አቅሙ አይፈቅድለትም እንጂ። ሻንጋይም እንደዘዉ፣ ሌሎችም ትላልቅ ከተሞች በአልም ላይ ለሁሉም ተመቺ አይደሉም።

አቅም ከሌለህ ፎቅ ሰርተህ መኖር አትችልም፣ ምርጥ መኪና መየዝ አትችልም፣ ምርጥ ሬስቶራንት ሄደህ መመገብ አትችልም፣ የምያግድህ የለም፣ አቅምህ እንጂ። በተመሳሳይ፣ አቅም ከሌለህ፣ ትልቅ ከተማ ገብተህ፣ ቤት ሰርተህ፣ ለከተማዉ የምመች መኪና ገዝተህ መኖር አትችልም፣ ከአቅም በላይ ስለምሆንብህ፣ ራስህን ወደ የድህነት አዝቅጥ ተቀርቅረህ መቅረት ነዉ፣ ለራስህ ብቻ ሳይሆን፣ ለልጅ ልጅህም የምተርፍ። ምርጫዉ የአንተ ነዉ።

መንግስት ከተማዉን እያለማ ነዉ፣ በለማ ቁጥር ቦታዉ ሳቢነቱ እየጨመረ ይሄዳል፣ ለደሃዉ የማይደራስ ይሆናል። ለራስህ ስትል ወደምትችለዉ ቦታ ሄደህ ኑር።

ተፈናቀልኩ፣ ምንጥየሴ ሆንኩኝ አትቀባጥር!

ከተማዉ እያደገ ነዉ፣ ገንዝበ ፈሶበታል፣ ብዙ እዳ ይኖርበታል። በጥንቃቄ ከልተያዘ፣ ኪሳራ በአገር ላይ ያመጣል። ይህ እንዳይሆን ቀስ በቀስ የከረከሳ መኪና እንዳይገባ ይከለከላል። የሕዝብ መጓጓዣዎች ጥራታቸዉን ጠብቆ አገልግሎት እንድሰጡ ይደረጋል፣ ወጋቸዉ ይጨምራል፣ ለደሃዉ አይቀመሴ ይሆናሉ። ደረጃህን መጠበቅ ግድ ይላል።

ከሀብታም ከተማ ወጥተህ አቅምህ የምችለዉ ቦታ ኑር!

ለራስህ ስትል!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9936
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by DefendTheTruth » 31 Mar 2024, 16:17

አዲስ አበባ ቁጭ ብለህ፣ ሽንኩርት ተወደደብኝ አትበል፣ ሽንኩርት ሳይሆን የተወደደዉ የአንተ የምግዛት አቅም ነዉ ያነሰዉ፣ ከአቅምህ በላይ ስለምትኖር፣ አቅምን አይቶ መኖር ብልነት ነዉ። ጤፍ ሳይሆን የተወደደዉ የአንተዉ የምግዛት አቅም ነዉ የቀነሰዉ፣ ሌላዉ ሁሉ እንደዚየዉ። ቆርቆሮ ለጣትፈህ፣ ከአቅም በላይ መኖር አለብኝ ማለት የትም አያደርስም።

ቁርጥህን እወቅ፣ ወይ ተነስተህ በርትተህ ስራ ና ከሃብታም እኩል መኖርን ተመኝ፣ ወይ ደግሞ ወደ አቅምህ ቦታ ሄደህ ኑር!

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by Horus » 31 Mar 2024, 16:37

የአህያና ፈረስ ጋሪዎች ማለትህ ነው? :lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9936
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by DefendTheTruth » 31 Mar 2024, 16:59

ሆርሱ;

እዉነቱን ለመናገር፣ ከአንዳንድ የደቀቁ ና የዛጉ መኪና ተብዬዎች፣ ጋሪ ና ፈርስ ብመለሱ ይሻላሉ፣ ችሎ ከኖሩ ማለት ነዉ። ጥያቄዉ ግን እነሱስ ኑሮዉን ችሎት ይኖራሉ ወይ የምለዉ ነዉ? እነዚህ በስም ብቻ እንደ መኪና የምቀጠሩት በጣም ትልቅ ጉዳት ያመጣሉ፣ እንሱ የምተፉት ካርቦንደይኦክሳይድ የእንስሣ በጣም የተሻለ ነዉ።

አድምጥ ይጠቅመሃል!

Selam/
Senior Member
Posts: 11852
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by Selam/ » 31 Mar 2024, 17:30

በጣም ነፈዝ ካድሬ ስለመሆንህ ላስረዳህ:

- ድሃ በአቅሙ ይኑር ብሎ ከኖረበት ሰፈር ማፈናቀል፣ የከሸፈ ሴግሪጌሽኒስት የከተማ ፕላኒንግ ፖሊሲ ነው፣ ድሃና ሃብታም ስለሚመጋገቡ የከፍተኛ ወይንም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች መሰባጠር ነው እንጂ ያለባቸው ሰው ሰራሽ ጌቶ ghetto መፍጠር ውዳቂ የሆነ አስተሳሰብ ነው። ድሃ ያለ ሃብታም፣ ሃብታም ያለ ድሃ መኖር አይችሉም።

- ሃላፊነት የሚሰማው መንግስት ፣ ድሃ የሆኑ ሰዎችን ካሉበት የኑሮ አዘቅት እንዲወጡ በተለያዬ ዘዴ መደገፍ ነው እንጂ ያለበት፣ ድህነቱ የዘር ድህነት እንዲሆን አኗኗራቸውን በቦታና ጊዜ ማጠር ስንኩል የሆነ አስተሳሰብ ነው።

- ከ 85% በላይ የሆነው ህዝብ ደሃ በሆነበት ሃገር እየኖርክ፣ ድሃው ህዝብ ለሃብታሙ ቦታ ለቅቆ ይሂድ ማለት እራስን ያለማወቅ በሽታ ነው። በእኔ አመለካከት ዛሬ ኢትዶጵያ ውስጥ 85% ቱ የሚነው ደሃ ህዝብ 15%ቱን አናሳ ህዝብ ተሸክሞ እየመገበ ይኖራል እንጂ የተገላቢጦሹ አይደለም እየተደረገ ያለው። ድሃው ከመኖሪያ ሰፈሩ የሚነቀልበት ዋናው ምክንያትም፣ የተዘረፈው ንብረት በተዘዋዋሪ ከሃብታም ኪስ ወደ ሞጭላፋ የመንግስት ባለስጣናትና ካድሬዎቻቸው እንዲፈስ እንጂ ሃገር ለመጥቀም አይደለም።

- በመመሪያ ደረጃ፣ የከተማ ክፍሎች መፍረስን አልቃወምም። ሆኖም ግን፣ የህዝቡን ዲሞግራፊ እለውጣለሁ ብሎ የተነሳን ከብት መንግስት በፍፁም አላምንም።

DefendTheTruth wrote:
31 Mar 2024, 16:01
ዜጋ ስለሆንኩኝ ከማንም ጋር ተቀላቅዬ መኖር አለብኝ የምለዉ አመለካከት ብዙም አያስኬድም፣ አሜሪካዊ ስለሆነ ኒውዮርክ ሄዶ መኖር አይችልም፣ የምከለክለዉ ሃይል የለም፣ አቅሙ አይፈቅድለትም እንጂ። ሻንጋይም እንደዘዉ፣ ሌሎችም ትላልቅ ከተሞች በአልም ላይ ለሁሉም ተመቺ አይደሉም።

አቅም ከሌለህ ፎቅ ሰርተህ መኖር አትችልም፣ ምርጥ መኪና መየዝ አትችልም፣ ምርጥ ሬስቶራንት ሄደህ መመገብ አትችልም፣ የምያግድህ የለም፣ አቅምህ እንጂ። በተመሳሳይ፣ አቅም ከሌለህ፣ ትልቅ ከተማ ገብተህ፣ ቤት ሰርተህ፣ ለከተማዉ የምመች መኪና ገዝተህ መኖር አትችልም፣ ከአቅም በላይ ስለምሆንብህ፣ ራስህን ወደ የድህነት አዝቅጥ ተቀርቅረህ መቅረት ነዉ፣ ለራስህ ብቻ ሳይሆን፣ ለልጅ ልጅህም የምተርፍ። ምርጫዉ የአንተ ነዉ።

መንግስት ከተማዉን እያለማ ነዉ፣ በለማ ቁጥር ቦታዉ ሳቢነቱ እየጨመረ ይሄዳል፣ ለደሃዉ የማይደራስ ይሆናል። ለራስህ ስትል ወደምትችለዉ ቦታ ሄደህ ኑር።

ተፈናቀልኩ፣ ምንጥየሴ ሆንኩኝ አትቀባጥር!

ከተማዉ እያደገ ነዉ፣ ገንዝበ ፈሶበታል፣ ብዙ እዳ ይኖርበታል። በጥንቃቄ ከልተያዘ፣ ኪሳራ በአገር ላይ ያመጣል። ይህ እንዳይሆን ቀስ በቀስ የከረከሳ መኪና እንዳይገባ ይከለከላል። የሕዝብ መጓጓዣዎች ጥራታቸዉን ጠብቆ አገልግሎት እንድሰጡ ይደረጋል፣ ወጋቸዉ ይጨምራል፣ ለደሃዉ አይቀመሴ ይሆናሉ። ደረጃህን መጠበቅ ግድ ይላል።

ከሀብታም ከተማ ወጥተህ አቅምህ የምችለዉ ቦታ ኑር!

ለራስህ ስትል!

Right
Member
Posts: 2842
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by Right » 31 Mar 2024, 18:10

ዜጋ ስለሆንኩኝ ከማንም ጋር ተቀላቅዬ መኖር አለብኝ የምለዉ አመለካከት ብዙም አያስኬድም
Segregation in what ever form be it race, income, gender ethnicity etc will bring downfall.
You can’t teach stupid.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9936
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by DefendTheTruth » 01 Apr 2024, 04:12

Right wrote:
31 Mar 2024, 18:10
ዜጋ ስለሆንኩኝ ከማንም ጋር ተቀላቅዬ መኖር አለብኝ የምለዉ አመለካከት ብዙም አያስኬድም
Segregation in what ever form be it race, income, gender ethnicity etc will bring downfall.
You can’t teach stupid.
ከዚህ ሰላም ተብዬ ደደብ ጋር መሰለፍን መረጥክ፣ ይመችህ።

እኔ መከርኩኝ፣ እዉነቱን አስቀምጬ። የምያግደዉ የለም፣ ከአቅሙ በላይ የሆነ ቦታ ሄዶ ከልኖርኩ ብሎ ስያበቃ፣ ከልታገስኩ/ከልተረደሁ ማለት ዬትም አያደርስም። የሌባ አየነ-ቁራኘ ከልሆነ በስተቀር።

If you like development, then that "segregation" is inevitable. Those who work hard earn the price of their sweats, those who keep barking will have nothing to earn, they have to beg. Begging is not a privilege, it is based on the good will of others!

You trying to tell me "segregation"? Go back and watch the video I shared in the last two days in here that showed how the so called "residents" of Piasa were living. Such a segregation will never be found anywhere else in this world, NEVER!

There has been always natural segregation in the existence of humanity, or any other living things for that matter, which was dubbed survival of the fittest!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9936
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by DefendTheTruth » 01 Apr 2024, 04:22

የምሰራ ፕሮጀክቱን ይፈፅማል፣ የምያወራ ፕሮጀክቱን አቁሞ አንጠልጥሎ ያስቀረዋል፣ ለልመነ እጁን ይዘረጋል።

ወንጪን ና ጎርጎራን ምን ለያቸዉ?

This is dubbed segregation!

Selam/
Senior Member
Posts: 11852
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by Selam/ » 01 Apr 2024, 07:41

ደነዝ ካድሬ - የሃብታምና የደሃ መኖሪያ ሰፈር ተብሎ በመንግስት የተቀረፀ ፖሊሲ ያለው በኦሮሙማ የከብት ዘመን እንጂ ፣ በሌላው አለም ፉርሽ ሆኖ በ 1970’s አካባቢ የተሰረዘ አካሄድ ነው።

እስከ ዛሬ፣ የአዲስ አበባ ውበት ጣሊያኖች እንደሌላ አፍሪካ ሃገሮች በዘርና ጎሣ ሊከፋፍሏት ቢሞክሩም ስብጥር ሆና መቆየቷ ነው። ሰፈር የሚባለው ፅንሰ ሃሳብም የተፈጠረው፣ የባላባትና የባለሟልን በአንድ አካባቢ ተደባልቆ መኖርን ህሳቤ አድርጎ ነው። የሰለጠኑት ሃገሮች መሃል ከተማ ውስጥ በብዛት የሚኖሩት አነስተኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች ናቸው፣ ለትራንስፖርትና ስራ ስለሚመቻቸው። መንግስትም ይኸን ስብጥር ድደግፋል ያበረታታል።

ዕድልህን እየረገምክ ከከተማ መሃል ለቀህ ውጣ የሚለው ፣ የሳጥን ህንፃ ብቻ መደርደር መሰልጠን የሚመስለው የከብት ኦሮሙማ መንግስት አስተሳሰብ ብቻ ነው። የሃገር ሃብት ከሁሉም በላይ ህዝብ ነው። ንፍጥ!

DefendTheTruth wrote:
01 Apr 2024, 04:12
Right wrote:
31 Mar 2024, 18:10
ዜጋ ስለሆንኩኝ ከማንም ጋር ተቀላቅዬ መኖር አለብኝ የምለዉ አመለካከት ብዙም አያስኬድም
Segregation in what ever form be it race, income, gender ethnicity etc will bring downfall.
You can’t teach stupid.
ከዚህ ሰላም ተብዬ ደደብ ጋር መሰለፍን መረጥክ፣ ይመችህ።

እኔ መከርኩኝ፣ እዉነቱን አስቀምጬ። የምያግደዉ የለም፣ ከአቅሙ በላይ የሆነ ቦታ ሄዶ ከልኖርኩ ብሎ ስያበቃ፣ ከልታገስኩ/ከልተረደሁ ማለት ዬትም አያደርስም። የሌባ አየነ-ቁራኘ ከልሆነ በስተቀር።

If you like development, then that "segregation" is inevitable. Those who work hard earn the price of their sweats, those who keep barking will have nothing to earn, they have to beg. Begging is not a privilege, it is based on the good will of others!

You trying to tell me "segregation"? Go back and watch the video I shared in the last two days in here that showed how the so called "residents" of Piasa were living. Such a segregation will never be found anywhere else in this world, NEVER!

There has been always natural segregation in the existence of humanity, or any other living things for that matter, which was dubbed survival of the fittest!

ethiopianunity
Member+
Posts: 9128
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ቁርጡን ነገረዉ፣ ዳሃም በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት፣

Post by ethiopianunity » 01 Apr 2024, 20:12

DDT,

You are taking Ethiopia “In your dream” wealth just like the West, but that has been tried like you and those of your liberation front friends, with greed by other weak nation that is still poverty stricken. What you are looking forward to is how to fatten your pockets like Tplf, calling it “development”

Post Reply