-
- Senior Member
- Posts: 13666
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
ሰዎች፥ በሰላም፥ ወጥተው፥ በማይገቡበት፥ ምድር፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ውዳሴ፥ ውሃ፥ አይቋጥርም፥
ታግተው፥ ከፍተኛ፥ብር፥ ከፍለው፥ ለወራት፥ በተለያዩ፥ ቦታዎች፥ያልተለቀቁ፥ አሉ። ታጋቾቹ፥ ይሙቱ፥ አይሙቱ፥ አይታወቅም። ይኸንን፥ ሃላፊነት፥ መንግስት፥ ካለ፥ለምን፥ አልተዋጣውም?
Last edited by Axumezana on 29 Mar 2024, 17:45, edited 1 time in total.
-
- Member+
- Posts: 9949
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰዎች፥ በሰላም፥ ወጥተው፥ በማይገቡበት፥ ምድር፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ውዳሴ፥ ውሃ፥ አይቋጥርም፥
ሰለታገቱት ተዉና ስለ ምሬ ንገረን እባክህ!
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ፣
ዉሎ ያድራል እንጂ የማይገለጥ ነገር የለም።
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ፣
ዉሎ ያድራል እንጂ የማይገለጥ ነገር የለም።
-
- Senior Member
- Posts: 13666
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ሰዎች፥ በሰላም፥ ወጥተው፥ በማይገቡበት፥ ምድር፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ውዳሴ፥ ውሃ፥ አይቋጥርም፥
ያንተ፥ ቤተሰብ፥ ቢታገት፥ ዝም፥ ትላለህ።
ሶስት፥ ድሃ፥ ገበሬዎች፥ ታግተው፥ ለሶስቱ፥ 1.5 ሚ፥ ብር፤ ከፍለው፥ ( ህዝብ፥ አዋጥቶና፥ ንብረታቸው፥ ተሸጦ) እስካሁን፥ አልተመለሱም። ሌሎችም፥ በተመሳሳይ፥ አሉ፤
ሶስት፥ ድሃ፥ ገበሬዎች፥ ታግተው፥ ለሶስቱ፥ 1.5 ሚ፥ ብር፤ ከፍለው፥ ( ህዝብ፥ አዋጥቶና፥ ንብረታቸው፥ ተሸጦ) እስካሁን፥ አልተመለሱም። ሌሎችም፥ በተመሳሳይ፥ አሉ፤
-
- Member+
- Posts: 9949
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰዎች፥ በሰላም፥ ወጥተው፥ በማይገቡበት፥ ምድር፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ውዳሴ፥ ውሃ፥ አይቋጥርም፥
ስለ ታገቱት ሰዎች ችግር መካዴ አይደለም፣ አንተ የምትለዉ አብዪ ነዉ ያገታቸዉ ነዉን?
ማጋቱን ያጧጧፉት እኮ እነ ምሬ ናቸዉ፣ አልሰምህም? እነ ምሬ ደግሞ እስከ አይደር ሆስፒታል ተወስዶ በእንክብካቤ ይስተናገዳሉ፣ አይደልም?
የመንግስት ስራ በብዙ ዘርፎች ይከፈላል። ሁሉም ዘርፎች በታቀዱት መሰረት መካሄድ አለባቸዉ። አንዱ ተደናቅፎዋል ና ሌላዉም መቆም አለበት ነዉን የምትለን?
ማጋቱን ያጧጧፉት እኮ እነ ምሬ ናቸዉ፣ አልሰምህም? እነ ምሬ ደግሞ እስከ አይደር ሆስፒታል ተወስዶ በእንክብካቤ ይስተናገዳሉ፣ አይደልም?
የመንግስት ስራ በብዙ ዘርፎች ይከፈላል። ሁሉም ዘርፎች በታቀዱት መሰረት መካሄድ አለባቸዉ። አንዱ ተደናቅፎዋል ና ሌላዉም መቆም አለበት ነዉን የምትለን?
-
- Senior Member
- Posts: 13666
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ሰዎች፥ በሰላም፥ ወጥተው፥ በማይገቡበት፥ ምድር፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ውዳሴ፥ ውሃ፥ አይቋጥርም፥
አብይ፥ የአገሪቱ፥ መሪ፥ ነው፥ የህዝቡን፥ ደህንነት፥ መጠበቅ፥ ማስጠበቅ፥ አለበት። በቴሌብዢን፥ እየወጡ፥ ማውራት፥ አባ፥ ጮጓሬ፥ ነው። በትዩዩ፥ መስራቱ፥ መልካም፥ ነው፥ ነገር፥ግን፥ የህዝቡ፥ ደህንነት፥ ቅድሚ፥ ሊሰጠው፥ ይገባል፥ ተጠያቂነትም፥መኖር፥ አለበት።
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Senior Member
- Posts: 13666
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ሰዎች፥ በሰላም፥ ወጥተው፥ በማይገቡበት፥ ምድር፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ውዳሴ፥ ውሃ፥ አይቋጥርም፥
ይኸ፥ ችግር፥ ከአዲስ፥ አበባ፥ ጀምሮ፥በመላው፥ ኢትዮጵያ፥ እየተስፋፋ፥ ያሉ፥ ችግር፥ ነው፥ በአሁኑ፥ ሰአት፥ በተለይ፥ በኤሮምያና፥ በጎንደር፥ አካባቢ፥ በስፋት፥ እየታየ፥ ነው። ችግሩ፥ ሁሉ፥ ቦታ፥ መሆኑ፥ አብይን፥ ነፃ፥ አያደርገውም። ሃላፊኑት፥ ወስዶ፥ መስራት፥ ይኖርበታል።