Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11130
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የንፍጣም ኦሮሙማ ፉርሽ የጎሣ ፖለቲካ - አማራን ነጥሎ ማፍረስ

Post by Abere » 29 Mar 2024, 08:26

ከየት የመጣ ዕብድ ነው እባካችሁ? አማርኛ ማለት እኮ አማራ ነው። ቋንቋው ባለቤት ሳይኖረው ቋንቋው አይኖርም። አማራ አማርኛ ቋንቋ ይዞ በዚች ምድር ተገኜ።


ስለ ወሎ ቤተ-አማራነት በከንቱ የሚከራከር ኦነግ ወይም ወያኔ አሁንም የድንቁርና ጩኸታቸው እንጅ ሌላ ጭብጥ የለውም። ወሎ የአማራ እምብርት ነው - ቤተ አማራ መጠርያ ስሙ ነው። አማርኛ በአለም በ2ኛ ደረጃ ( ከአረብኛ) በመቀጠል በሰፊ ተናጋሪ ህዝብ ያለው የሴም ቋንቋ ነው። የሴም ቋንቋዎች እብራስጥን እና ሌሎችን ጨምሮ የሚጋሯቸው ቃላቶች አሉ።

ለምሳሌ ፤ ሀይቅ የሚለውን ቃል እንውሰድ። ሀይቅ የሴም ቃላት ነው። በኢትዮጵያ ጣና ሀይቅ፤ጫሞ ሀይቅ፤ላንጋኖ ሀይቅ፤ ወዘተ እንላለን። እነኝህ ሀይቆች ስማቸውን የወሰዱ ከቤተ-አማራ ወሎ ሀይቅ ነው። ሀይቅ የውሃ አካል ነው። የመጀመሪያዎቹ አማራዎች (ወሎ ቤተ አማራ) ይህን የውሃ አካል ሀይቅ አሉት። ወሎ የአማራ እምብርት ነው።

That is why now Wolo Amhara Fano is fighting against OLF and TPLF, defeating one after the other.


Post Reply