-
- Senior Member
- Posts: 11128
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?
ሀ) ጆባይደን
ለ) ኢሳይያስ አፈወርቅ
-
- Member+
- Posts: 5941
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?
Abere Agame,
Do you have any news about the MoU? It has been three months since your were jumping up and down like a monkey about it!
Do you have any news about the MoU? It has been three months since your were jumping up and down like a monkey about it!
-
- Senior Member
- Posts: 11128
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?
@Sesame street,
የሻዕብያ ጉዳይ ከሥልጣን እስከ መቃብር ወደ ሥልጣን የልጅ ልጅ ሁኖ አረፈ። ግን የሻዕብያ ስርወ -ንጉስ የሚገዛው ሰው አለዎይ? ኤርትራዊያን ሙልጭ ብለው አገር ጥለው የአውሮፓ ጎዳና አጨናንቀዋል። በወና (በባዶ) አገር ንግስና ምን ይሉታል። ዋርካ ሲጠፋ እምባጮ አድባር ይሆናል አይነት ነው የእናንተ ጉዳይ።
አንበሳው ጆባይደን እያገሳ ድጋሜ ፕሬዚዳንት ሲሆን የት አለ የኢሳይያስ አንበሳነት - ውሃ ውስጥ ገብታ የወጣች አይጥ ።

- Member
- Posts: 2317
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58