Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Horus » 29 Mar 2024, 00:05

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከሞተ 35 ዓመት ሆነው ። በጎሳ ርዕዮት ውስጥ ፖለቲካ የለም ። የጎሳ አይዲዮሎጂ ፖለትካ አልባ ነው።

ይህም ማለት ይህ የተያዘው የጎሳ ርዕዮት ሩጫ ሄዶ ሄዶ መቆሚያው ባዶ ነው ፤ ያለው ዜሮ ፖለቲካ አላማ ስለሆነ!

ፖለቲካ ከነጻነት ይቀድማል።

ነጻነት ከዴሞክራሲ ይቀድማል።

ስለዚህ በኢትዮጵያ የፖለቲካ አስተዳደር ስለሌለ ነጻነትም ዴሞክራሲም የለም።

ነጻነት የሚኖረው በፖለቲካዊ ዴሞክራሲ ውስጥ ነው።

ፖለቲካ ያለ ዴሞክራሲ ሊኖር አይችልም ። ግን ዴሞክራሲ ማለት ፖለቲካ ማለት አይደለም። ዴሞክራሲ የፖለቲካ አንድ ባህርይ ነው ። ሶሺያሊስት ዴሞክራሲ ወደ አምባገነንነት ይሄዳል። ገደብ የለሽ ዴሞክራሲ ወደ ስርዓት አልባነት ይሄዳል።

ዴሞክራሲ ፖለቲካን ከተካ ፖለቲካ ይደመሰሳል። የጥቅም ስምምነትን ወደ ውህደት በመለወጥ ነጻነትን ያጠፋል ።

አንድ ግለሰብ ሳይሆን አንድ ጎሳ እንደ አንድ የፖለቲካ ጽንሰ ነገር ወስዶ አገር ለመምራት መሞከር ያለ ፖለቲካ አገር መምራት ነው፤ ጥንቆላ ነው ።

አንድን ጎሳ እንደ መሰረታዊ የፖለቲካ ጽንስ ወስዶ አገር ካደራጁ በኋላ የጎሳ መሪ አይደለሁም፤ ለራሴ ጎሳ ብቻ የማጠነጥን አይደለሁም የሚለው ያቢይ ክርክር ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ለማያቁ ቢነገር ይሻላል።

ያለው በፖለቲካ ስም በዘፈቀደ ላይና ታች የሚባል የጎሳ ርዕዮት ወይም ፍላጎት ድራማ ነው ።

ለምሳሌ የትግራይ፣ ኤርትራና ኦሮሞ ሕዝቦችን ተመልከቱ! ለግማሽ ምዕተ አመታት ለፍተው ፖለቲካም፣ ነጻነትም፣ ዴሞክራሲም የላቸውም! ከጎሳ ብሄረተኝነት የጋለ ስሜት ሌላ ያተረፉት ነገር የለም ። ነጻነት ፣ ዴሞክራሲና ፖለቲካ በሌለበት ብልጽግና የሚባል ነገር አይኖርም !

ብልጽግናን የሚያመጡት ነጻ ሕዝቦች ናቸውና!

Last edited by Horus on 29 Mar 2024, 14:53, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Horus » 29 Mar 2024, 00:28

ለምሳሌ ይህን የአቢይ ፕላን ተመልከቱ !

የዛሬ 10 አመት የኦሮምች ቁጥር ወደ 50 ሚሊዮን ይጠጋል ። ከዚህ 50 ሚሊዮን ውስጥ 20 ሺ ኦሮሞ ኦሊጋሪኪ ቢሊኒየር ለ
ማድረግ እየሰራ ነው ። ትህነግም ያንን አድርጓል ። 99% ሕዝብ ግ ን ወደ ድህነት ይወርዳል ።

የሰሞኑ ጥናት እንዳሳየው የኢትዮጵያ ሕዝብ 50% ከድህነት ስወለል በታች ነው

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2024, 05:16

I am just tired of reading here and there such gibberish talks, as if talk has ever made any thing different.

Talk is what it is, just talk.

Action is what makes a difference, world was not build by mere talk, it was created and propelled towards progress by actions.

Here the results of actions, and may we ask for what has been achieved by the endless talk?

Talk, talk, talk and talk, without an end!

I really hate to see the face of that ugly guy of the Unkuro, talalaki!

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Right » 29 Mar 2024, 06:25

I am just tired of reading here and there such gibberish talks, as if talk has ever made any thing different.
Simple, don’t read. Most of this forum participants don’t read your comments because it doesn’t add up to the debate. You have no substance. You are an ethnic demagogue waiting for Abiye Ahmed Ali to be dragged to death.

sesame
Member+
Posts: 5944
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by sesame » 29 Mar 2024, 07:10

It is about time that Fano started disrupting the PP clowns in Addis by appropriate action. The war should not be confined to Amhara villages and towns. Take it to the enemy and stop all economic plunder by Oromos. The Agames were given 27 years to rob Ethiopians. PP Oromos should not be allowed to repeat the crimes of the Agames!

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Horus » 29 Mar 2024, 14:17

ዲዲቲ፣
አቢይ አህመድ ያዲስ አበባ ከንቲባ ነው ወይስ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ?

የዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 130 ሚሊዮን ፤ አዲስ አበባ 5 ሚሊዮን

ዲድቲዬ እስቲ ይቺን መልስ 125 ሚሊዮን ሕዝብኮ ካቢይ አህመድ ውጭ ነው!

አሜሪካ የሚመግባቸው 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ያዲስ አበቤ 4 እጥፍ ናቸው ።

ካድሬ መሆን ይህን ያክል እንዴት አንጎልክን ሰረቀው?

Misraq
Senior Member
Posts: 12462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Misraq » 29 Mar 2024, 14:46

Brother Horus,

You should make a note on what DDT said...i.e "talk,talk, talk"

My advise to Gurages, Nation & Nationalities and hybrids is to organize yourself and put up a resistance.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Horus » 29 Mar 2024, 15:00

Misraq wrote:
29 Mar 2024, 14:46
Brother Horus,

You should make a note on what DDT said...i.e "talk,talk, talk"

My advise to Gurages, Nation & Nationalities and hybrids is to organize yourself and put up a resistance.
ከማያውቁት ተግባር የሚያውቁት ወሬ ይልቃል! Political talk is by far superior than non-political action.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2024, 16:34

Horus wrote:
29 Mar 2024, 14:17
ዲዲቲ፣
አቢይ አህመድ ያዲስ አበባ ከንቲባ ነው ወይስ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ?

የዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 130 ሚሊዮን ፤ አዲስ አበባ 5 ሚሊዮን

ዲድቲዬ እስቲ ይቺን መልስ 125 ሚሊዮን ሕዝብኮ ካቢይ አህመድ ውጭ ነው!

አሜሪካ የሚመግባቸው 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ያዲስ አበቤ 4 እጥፍ ናቸው ።

ካድሬ መሆን ይህን ያክል እንዴት አንጎልክን ሰረቀው?
"ቀን ከሌልት የሚፃፈዉ ደማቅ ታሪክ"፣ አዲስ አበባን ብቻ ነዉ የምመለከተዉ?

ጉራጌ ዞን ምንም ለዉጥ አልታየም፣ በብልፅግና ዘመን?

አሁን አዲስ አበባ ላይ ለዉጥ መኖሩን ተቀበልክ ና፣ ሌላ ቦታም እንደ አዲስ አበባ መሆን ከልቻለ፣ ዋጋ የለዉም የምል አዝማሚያ የለዉ መልዕክት አለህ። ያ ጥሩ ሆኖ፣ ሺ ማይሎች ከ አንድ እርምጃ ነዉ የምጀምሩት የምለዉን አባባል ረሰህ።

አዲስ አበባ ችግሩ የባሰባት መሆኑን አሁን እኮ ግልፅ ሆነ፣ አትስማመም?

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Horus » 29 Mar 2024, 17:19

DefendTheTruth wrote:
29 Mar 2024, 16:34
Horus wrote:
29 Mar 2024, 14:17
ዲዲቲ፣
አቢይ አህመድ ያዲስ አበባ ከንቲባ ነው ወይስ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ?

የዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 130 ሚሊዮን ፤ አዲስ አበባ 5 ሚሊዮን

ዲድቲዬ እስቲ ይቺን መልስ 125 ሚሊዮን ሕዝብኮ ካቢይ አህመድ ውጭ ነው!

አሜሪካ የሚመግባቸው 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ያዲስ አበቤ 4 እጥፍ ናቸው ።

ካድሬ መሆን ይህን ያክል እንዴት አንጎልክን ሰረቀው?
"ቀን ከሌልት የሚፃፈዉ ደማቅ ታሪክ"፣ አዲስ አበባን ብቻ ነዉ የምመለከተዉ?

ጉራጌ ዞን ምንም ለዉጥ አልታየም፣ በብልፅግና ዘመን?

አሁን አዲስ አበባ ላይ ለዉጥ መኖሩን ተቀበልክ ና፣ ሌላ ቦታም እንደ አዲስ አበባ መሆን ከልቻለ፣ ዋጋ የለዉም የምል አዝማሚያ የለዉ መልዕክት አለህ። ያ ጥሩ ሆኖ፣ ሺ ማይሎች ከ አንድ እርምጃ ነዉ የምጀምሩት የምለዉን አባባል ረሰህ።

አዲስ አበባ ችግሩ የባሰባት መሆኑን አሁን እኮ ግልፅ ሆነ፣ አትስማመም?

ሴት ልጅ እናቷን ምጥ አስተማረች ይባላል! አንተ ሰውዬ ጉራጌ በራሱ ገንዘብ የዛሬ 65 አመት በአዋሽ ላይ ድልድይ ሰርቶ መንገድ ገምብቶ አዲስ አበባ ከወላይታ እራሱ በሰራው ካቻ አቶቢስ ስጣኔን የዘረጋ ሕዝብ ነው ። ያንተን የራስህ ዘመዶች ንጹህ ውሃና መብራት በግሉ ያደረሰልህ የመጀምሪያ በቀለ ሞላ ነው! አንድ ቀን በጥሞና ጉራጌ ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ይገባሃል! አቢይ የሚባለ አላዋቂ ወጠጤ ከመጣ በኋላ የተረፈን ማለቂያ የሌለው ስኛት አልባ ባህል አልባ የህጻን ጨዋታ ነው! አንተ ታሪክን የማታውቅ ሰው ነህ ዛሬ እንዲህ የምትኮራበት ኦነግን የወለዱልህ ሜጫና ቱለማ ቆሮቋሪዎች ከየት እንደ ተጸነሱ ታሪኩን ከሚያውቁ ተማር! እዚህ ግዜዬን አላጠፋም ። ኢትዮጵያን መምራት ካልቻልክ ለሚችሉ አስረክብ ! ጉራጌን ስለ እድገት ታስተምር ዘንድ ታሪኩም ልምዱም የለህም! እድሜ ለሶዶ ጂዳ ኦሮሞ ተብዬ ጉራጌዎች እነ ግርማ ብሩን ፣ እነ መቶ አለቃ ግርማን ይዘህ ነው እዚህ የደረስከው ! ዉለታ ቢስ!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2024, 17:49

እሺ ጊዜየን አላጥፋ፣ አንተም አታጥፋ።

እራስህ ለዉጥ ያለዉ አዲስ አበባ ብቻ ነዉ አልክ፣

ጉራጌ ክልል ምንም ለዉጥ የለም እንዴ ብዬ ስጠይቅህ ደግሞ፣ እንኳን ለጉራጌ ክልል ለኦሮሚያም የተረፉት ጉራጌዎች ናቸዉ ይምል እንድምታ ዉስጥ ገበህ።

ወይ መጀመሪያ ላይ ወይ ሁለተኛዉ ላይ ዋሽተሃል ማለት ነዉ፣ ሁለቱም አባባልህ በአንድ ጊዜ እዉነት መሆን ስለማይችሉ ማለት ነዉ።

ወደህ ፈቅደህ የገባህበት ነዉ ና ቸለዉ እንግዲህ።

Horus wrote:
29 Mar 2024, 17:19
DefendTheTruth wrote:
29 Mar 2024, 16:34
Horus wrote:
29 Mar 2024, 14:17
ዲዲቲ፣
አቢይ አህመድ ያዲስ አበባ ከንቲባ ነው ወይስ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ?

የዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 130 ሚሊዮን ፤ አዲስ አበባ 5 ሚሊዮን

ዲድቲዬ እስቲ ይቺን መልስ 125 ሚሊዮን ሕዝብኮ ካቢይ አህመድ ውጭ ነው!

አሜሪካ የሚመግባቸው 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ያዲስ አበቤ 4 እጥፍ ናቸው ።

ካድሬ መሆን ይህን ያክል እንዴት አንጎልክን ሰረቀው?
"ቀን ከሌልት የሚፃፈዉ ደማቅ ታሪክ"፣ አዲስ አበባን ብቻ ነዉ የምመለከተዉ?

ጉራጌ ዞን ምንም ለዉጥ አልታየም፣ በብልፅግና ዘመን?

አሁን አዲስ አበባ ላይ ለዉጥ መኖሩን ተቀበልክ ና፣ ሌላ ቦታም እንደ አዲስ አበባ መሆን ከልቻለ፣ ዋጋ የለዉም የምል አዝማሚያ የለዉ መልዕክት አለህ። ያ ጥሩ ሆኖ፣ ሺ ማይሎች ከ አንድ እርምጃ ነዉ የምጀምሩት የምለዉን አባባል ረሰህ።

አዲስ አበባ ችግሩ የባሰባት መሆኑን አሁን እኮ ግልፅ ሆነ፣ አትስማመም?

ሴት ልጅ እናቷን ምጥ አስተማረች ይባላል! አንተ ሰውዬ ጉራጌ በራሱ ገንዘብ የዛሬ 65 አመት በአዋሽ ላይ ድልድይ ሰርቶ መንገድ ገምብቶ አዲስ አበባ ከወላይታ እራሱ በሰራው ካቻ አቶቢስ ስጣኔን የዘረጋ ሕዝብ ነው ። ያንተን የራስህ ዘመዶች ንጹህ ውሃና መብራት በግሉ ያደረሰልህ የመጀምሪያ በቀለ ሞላ ነው! አንድ ቀን በጥሞና ጉራጌ ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ይገባሃል! አቢይ የሚባለ አላዋቂ ወጠጤ ከመጣ በኋላ የተረፈን ማለቂያ የሌለው ስኛት አልባ ባህል አልባ የህጻን ጨዋታ ነው! አንተ ታሪክን የማታውቅ ሰው ነህ ዛሬ እንዲህ የምትኮራበት ኦነግን የወለዱልህ ሜጫና ቱለማ ቆሮቋሪዎች ከየት እንደ ተጸነሱ ታሪኩን ከሚያውቁ ተማር! እዚህ ግዜዬን አላጠፋም ። ኢትዮጵያን መምራት ካልቻልክ ለሚችሉ አስረክብ ! ጉራጌን ስለ እድገት ታስተምር ዘንድ ታሪኩም ልምዱም የለህም! እድሜ ለሶዶ ጂዳ ኦሮሞ ተብዬ ጉራጌዎች እነ ግርማ ብሩን ፣ እነ መቶ አለቃ ግርማን ይዘህ ነው እዚህ የደረስከው ! ዉለታ ቢስ!

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by Selam/ » 29 Mar 2024, 18:11

ድዳም - ትክክል ነው ፣ የኦነግ ሸኔው መሪ ዓብይ ዕርጉም መሆኑን በወሬ ሳይሆን በተግባር ባለፉት ስድስት ዓመታቶች አሳይቶናል።

DefendTheTruth wrote:
29 Mar 2024, 05:16
I am just tired of reading here and there such gibberish talks, as if talk has ever made any thing different.

Talk is what it is, just talk.

Action is what makes a difference, world was not build by mere talk, it was created and propelled towards progress by actions.

Here the results of actions, and may we ask for what has been achieved by the endless talk?

Talk, talk, talk and talk, without an end!

I really hate to see the face of that ugly guy of the Unkuro, talalaki!

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የጎሳ ርዕዮተ ዓለም የገባበት ቅርቃር ፤ ፖለቲካና ዴሞክራሲ

Post by TGAA » 29 Mar 2024, 19:08

No amount of TV glitter can conceal the grisly crimes committed by Abiy Ahmed and shimeles .

Post Reply