Page 1 of 1

<<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>

Posted: 28 Mar 2024, 03:16
by Digital Weyane
ከተለያዩ የአውሮፓ አገሮች ተሰባስበው የኤርትራውያን ፌስቲቫልን ለመበጥበጥ እና የኤርትራውያንን ስም ለማጠልሸት ዎደ ጀርመን አገር ከተጓዙ በኋላ ከፖሊስ ጋር የተጋጩ የወያኔ ካድሬዎች እና ጭፍን ደጋፊዎች፣ 457ቱ ከባድ የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲገኙ፣ 679 ደግሞ በሽብርተኝነት ወንጀል ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው ተብሏል።

<<የውጭ አገር የቲ.ዲ.ኤፍ ክንፍ ነን>> ብለው የሚናገሩ እነኚህ የትግራይ ተወላጆች የትግራይን ነፃነት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋእትነት ለመክፈል ዙጉጁ ነንም ብለዋል። ትግራይ ትስዕር!! Tigray wird sich durchsetzen!









Re: <<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>

Posted: 28 Mar 2024, 13:32
by Digital Weyane
ምንም እንኳን የቲዲኤፍ ዳያስፖራ ክንፍ በጅምላ በመታሰራቸውና የእስር ጊዜያቸውን አጠናቅቀው ዎደ ኡናት አገራችን ትግራይ ዲፖርት እንደሚደረጉ በማወቅ ቁጭት ቢሰማንም ለቆሙለት ዓላማ ከፍተኛ መሥዋዕትነትን በመክፈላቸው እንኮራባቸዋለን። :roll: :roll:

Re: <<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>

Posted: 28 Mar 2024, 16:04
by Abdisa
The crime rate in Tigray will skyrocket.

Re: <<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>

Posted: 29 Mar 2024, 00:30
by Digital Weyane
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ <<በአለም ላይ ብቸኛዋ የተቀደሰች ሀገር>> ብሎ የመሰከረላት ኡናታችን ትግራይ የወያኔ ዳያስፖራ ታጋዮች ዲፖርት ተደርገው ወደ ቅድስት አገራቸው ሲገቡ ቀይ ምንጣፍ አንጥፋ ፈንዲሻ ይዛ ትቀበላቸዋለች።