Page 1 of 1

ትግራይ የሚብለውን በታሪክ ለመጀመሪያ የፈጠሩት የትኛው መሪ ማን ናቸው?

Posted: 27 Mar 2024, 16:42
by Abere

ሀ) መንግስቱ ኃይለ መርያም

ለ) ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ

ሐ) መለስ ዜናዊ

መ) አጼ ቴዎድሮስ

Re: ትግራይ የሚብለውን በታሪክ ለመጀመሪያ የፈጠሩት የትኛው መሪ ማን ናቸው?

Posted: 27 Mar 2024, 18:25
by Axumezana
አበረ፥ come to your senses!

Re: ትግራይ የሚብለውን በታሪክ ለመጀመሪያ የፈጠሩት የትኛው መሪ ማን ናቸው?

Posted: 27 Mar 2024, 20:40
by Abere
በዐጼ ቴዎድሮስ እና በዐጼ ሀይለስላሴ መካከል ይመስላል - ትግራይ የሚለውን የአገር ክፍል ስያሜ ለመጀመሪያ ጊዜ በመሰየም ረገድ። እንደ እኔ እና ብዙዎችም አስተያየታቸውን እንደሰጡት ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ይመስሉኛል ትግራይ የሚል ክፍለ አገር የፈጠሩት። ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በወሎ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ የነበራቸ ንጉስ ነበሩ። ይህ የወሎ ጥላቻቸውም በመጨረሻ ለውድቀታቸው መንስዔ ሁኗል። ሀይለስላሴ ከወሎ ራያ ህዝብ ጋር ከፍተኛ ቅራኔ ነበረባቸው ይህም አንድም ወሎ የልጅ እያሱ አገር በመሆኑ ንጉሱ ደግሞ ስልጣን ያለአግባብ በመስረቅ እያሱን በስቃየት በድብቅ በመግደላቸው ነበር። ትግሬዎች በወቅቱ ንጉስ ሚካዔልን በመክዳት ሰገሌ ሜዳ ላይ ከሸዋ ጋር በመሆን ወሎን በመውጋታቸው ሀይለስላሴ ለትግሬ ጉቦ ይሆን ዘንድ ከወሎ መሬት ቆርሰው ትግሬ የሚባል አገር ፈጠሩ። በኋላም የራያ ህዝብ በተደጋጋሚ በመሸፈቱ አስቸጋሪ በመሆኑ ንጉስ ሚካዔልን ተከትለው መጥተው ለከዱት ትግሬ ወታደሮች የተሰጠው የወሎ መሬት እንደገና ወደ ወሎ ተመለሰ። ሀይለስላሴ ልክ እንደ አብይ አህመድ ከጎንደር ተጋብቶ ጎንደርን እንደሚያደማው እርሳቸውም ከወሎ ባላባት ተጋብተው ወሎን ሲያሰቃዩ የነበሩ መሪ ነበሩ። ብድር በምድር ይሉ ዘንድ እርሳቸውም የልጅ እያሱን መቃብር እንደ ሰወሩት መንግስቱ ሃይለማርያም በትራስ አፍኖ ገድሎ የት እንደተቀበሩ እስከ አሁን አይታወቅም። በስሀተት የፈጠሩትም ትግራይ የሚባል ክፍለ አገር የሁከት፤የችግር እና የስደት መናኸሪያ ሁኖ አርፏል።

Re: ትግራይ የሚብለውን በታሪክ ለመጀመሪያ የፈጠሩት የትኛው መሪ ማን ናቸው?

Posted: 27 Mar 2024, 21:10
by Digital Weyane
ትግራይ የሚለው ስም የህዝባችን ቀድሞ መኖርያ ከሆነው ጢግሪስ ከሚባለው የስልጣኔ ማእከል ከሆነው ባቢሎን ሞሶፖታሚያ አካባቢ ከሚገኘው ታላቅ ወንዝ ስም የተገኘ ነው።

ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ ደጋግሞ እንደነገረን፣ ኡናት አገራችን ትግራይ አለም ሁሉ የሚመኛት የቅዱሳን፣ የሰላም፣ የጥበብ፣ የክብር፣ የልዕልና፣ የንፅህና፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን፣ የአላማ ጥንካሬ ፣ የታታሪነት ፣ የአብሮነት እና የመቻቻል ተምሳሌት ናት። አምየን። :roll: :roll:

Re: ትግራይ የሚብለውን በታሪክ ለመጀመሪያ የፈጠሩት የትኛው መሪ ማን ናቸው?

Posted: 27 Mar 2024, 21:13
by Axumezana
አበረ፥

የውሸት፥ ፎሮፎር፥ በቅሎ፥ አናቱ፥ ላይ፥
ያዘልለው፥ ጀምር፥ ሲበዛበት፥ ስቃይ፥
ከእብደት፥ ወፈፌነት፥ ይሻላሀል፥ ቢሉት፥
ልብሴን፥ ልጣል፥ ብሎ፥ አስቸገረ፥ጎረቤት

https://www.oldmapsonline.org/en/Tigray