Page 1 of 1

ምርጡ የጉራጌ ልጅ በአፍሪካ ደረጃ የበረከተዉ ትልቅ ታሪካዊ አበርክቶ!

Posted: 26 Mar 2024, 16:46
by DefendTheTruth
አቶ ታዬ ደንደኣ የኛ ነዉ ስሉን በቅርቡ እዚህ መድረክ ላይ አንብበናል፣ አቶ ታዬ ደንደኣ ና ጄነራል ታደሰ ብሩ የአንድ አከባቢ ሰዎች ናቸዉ ስባል ሰምተናል፣ ስለዚህ ጄነራሉም የነሱ ሳይሆኑ ይቀራሉ?

ሁሉንም መመኘት፣ አንዱንም ያሳጣ ይሆናል።


Re: ምርጡ የጉራጌ ልጅ በአፍሪካ ደረጃ የበረከተዉ ትልቅ ታሪካዊ አበርክቶ!

Posted: 26 Mar 2024, 17:46
by Horus
DefendTheTruth wrote:
26 Mar 2024, 16:46
አቶ ታዬ ደንደኣ የኛ ነዉ ስሉን በቅርቡ እዚህ መድረክ ላይ አንብበናል፣ አቶ ታዬ ደንደኣ ና ጄነራል ታደሰ ብሩ የአንድ አከባቢ ሰዎች ናቸዉ ስባል ሰምተናል፣ ስለዚህ ጄነራሉም የነሱ ሳይሆኑ ይቀራሉ?

ሁሉንም መመኘት፣ አንዱንም ያሳጣ ይሆናል።

ዲዲቲ፣
ለምን ፈስ እንዳለበት ሰው ይቆነጥጥሃል ። እኔኮ ልብ ወለድ አልጻፍኩም ። አረዳ ማለት የጉራጌኛ ቃል ያውም የክስታኔኛ ቃል ነው ። ቃሉም ቱባ ግዕዝ ሲሆን ወልዴ፣ ወልድ ማለት ነው። ዛሬ ሰባት ቤት ዘርማ (ወጣት) ሲል ክስታኔ (አርዴ) ይላል።

የታየ ደንድአ አያት አረዳ ነው፣ ኦሮማይዝድ ሲሆን አሬዶ ይሉታል ፣ እኛም አረዶ፣ አረዴ እንላለን። አያቱ ለምን አረዶ እንደ ተባሉ ሂድና ፈልግ። ሚስቴ ጉራጌ ነች ያለው እራሱ ታየ በአፉ ነው ። ልጆቹ ግማሽ ጉራጌዎች ናቸው፣ እሱን ግደሉት ልጆቹ የሚስቱ ዘመዶች ያሳጓቸዋል ፣ ባልሳሳት ሁለት ልጆች አሉት ።

ስለዚህ ይህ አንተን ለምን ኮሰኮሰህ? በውጥህ የጉራጌ ደም ካለህ ደሞ መኩራት ነው የሚገባህ !