Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

“ይቅርታ ተፀፅቻለሁ፣ ወገኔን እክሳለሁ!” የቀድሞው አድማ ብተና በፋኖ የታድሶ ስልጠና ከተሰጣቸው በኋላ ፋኖን ተቀላቀሉ!

Post by Wedi » 25 Mar 2024, 10:35

“ይቅርታ ተፀፅቻለሁ፣ ወገኔን እክሳለሁ!” የቀድሞው አድማ ብተና በፋኖ የታድሶ ስልጠና ከተሰጣቸው በኋላ ፋኖን ተቀላቀሉ!

የቀድሞው አድማ ብተና በፋኖ የታድሶ ስልጠና ተሰጣቸው!
***************
የአማራ ፋኖ በጎጃም የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ተፀፅተው ወደ ፋኖ የገቡ የቀድሞ አድማ ብተና አባላት የተሃድሶ ስልጠና ወስደው “ይቅርታ ተፀፅቻለሁ፣ ወገኔን እክሳለሁ!” በሚል መሪ ቃል አስመርቋል። የጀነራል አሳምነው ፅጌንም ራዕይ እንደሚያሳኩ ቃል ገብተዋል።

Please wait, video is loading...