Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9978
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የስንዴ ጂኦፖለቲካ

Post by DefendTheTruth » 11 Oct 2022, 09:41

Horus wrote:
10 Oct 2022, 22:23
DefendTheTruth wrote:
10 Oct 2022, 16:45
Horus wrote:
10 Oct 2022, 11:48
DTT
እኔ ሆረስ ቃላት በመፍለጥና ባዶ ቴክኒካል ክርክር ስጭር ግዜ አላባክንም ።

አቢይ እስካሁን ድረስ እንደ አንድ ኩባኒያ ስራ አስኪያጅ እንጂ እንደ አንድ የግዙፍ አገር ፖለቲካ መሪ አይደለም የያዘው ባህሪ ። ፖለቲካል ሊደርሺፕ ምን ማለት እንደሆነ ማስተማሪያ ይህ ቦታው አይደለ ።

አቢይ ከከተማ ከንቲባነት (ማኔጀርነት ከፍ ብሎ) የፖለቲካ መሪ ቢሆንማ ህገመንግታዊ ሪፎርም፣ ፓርላሜታሪ ሪፎርም፣ የመንግስት ና አገር ግምባታና አወቃቀር ሪፎርም ሃሳብ ረቂቅ ላገር አቀፍ ውይይት አቅርቦ ህዝቡን ከጎኑ አሳምኖ እንደ ከማል አታቱርክ እንደ እምዬ ምኒልክ የፖለቲካ መሪ ይሆን ነበር!!!

እሱ ለዚህ ብቁ ያልሆነው የፖለቲካ ቪዥንና የህሳቤ ርቀት ከጎሳና ኦሮሞ ግንዱ ማለፍ ስላልቻለ ህንጻዎችና ፓርኮች ይሰራል እንጂ ኢትዮጵያ በፖለቲካል ዴቮሎፕመንት፣ በፖለቲካ ስርአታዊ እድገት የቀጨጨች የሰፈር ቅራኔ እንኳን መፍታት የማትችል አሳዛኝ፣ ግዙፍ አሳዛኝ አገር ናት ።

ከላይ የተነገረህ ሃቅ ያ ነው ። ላይ ላዩን በብድርና በቶሎቶሎ ፊዚካል እድግቶች ላይ ብትለፋት የፖለቲካ ሰርዓት የሌለው አገር ባሸዋ ላይ የተሰራ የባቢሎን ግምብ ነው ።

አንተ ኦሮሞ ስለሆንክ ይህ ስይንስ አይገባህም፣ ሊገባህ ስለማትፈርልግ ። በተቃራኒ ያ ቆሻሻ የዎያኔ ሕገመንግስት ውስጥ ተሸፋፍነህ የፖለቲካ ሪያሊቲን ተደብቀህ ትሮራለህ! የትግሬ ችግርም ያ ነበር ።

ሌላ አንደ ነገር ልጨምርልህ ። እኔ ኢትዮጵያ እራሷን ለመቻል የምታደርገው ትግልና ታላቅ አገር ለመሆን ያላት ምኞት አቢይ ከመምጠቱ አመታት ቀድሜ የታገልኩለት አላማ ነው ። ዛሬ ምርት አድጓል እየተባለ እናቶች ሽንክርትና ጎመን መግዛት ያልቻሉት ለምንድን ነው ። 20 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦ እንዴት ነው ሰርፕለስ ኤክስፖርት ይደረጋል የምትለው ?

እየሆነ ያለው ያገሩን ህዝብ መመገብ ሳይሆን የውጭ ምንዛሪ ማምጫ ድራማ ነው ። ለዚህ ነው አቢይ የሳይንስስ ሙዚየምና እርሻ በማሳየት ሌት ተቀን የሚለፋው ፣ የህዝብ መሰረታዊ ችርግ ሳይፈታ የዝና ሰለበርቲ ድራማ ላይ ስለ ተጠመደ!!!! ያ ነው ከላይ ባሸዋ ላይ የተገነባ ዘመናዊ እርሻ የተባልከው ። ሕዝብ ወዲህ መንግስት ወዲያ! ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ነው የጎሳ ፖለቲከኞች ተረኛ ድራማ!!!
እኔ ኦሮሞ ስለሆንኩ ሳይንስ አይገባኝም ግን አንድ ጊዜ የሰማሁ መሰለኝ፣ አሜርካ ዉስጥ የምራቡ ሰዎች እንዳሉ።
አዉሮፓም ዉስጥ እንደዚያዉ፣ ሁለቱም ወደ ሌሎች አገሮች እርዳታ ይልካሉ ስባል እንሰማለን፣ ምን አዉቄ?
DTT
እኔ ለጠየኩት ሎጂካል ጥያቄ አንተው ራስህ ስለ ዩክሬን ስንዴ ምስጢር አምጥተህ መልሰሃዋል ። አሜሪካ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ቤት አልባ አለ፣ የሚራብ ሰው ይለም። አሜሪካ ተራበ የሚባለው ተመጣጣኝ ኒውትሪሽን የማያገኝ ድሃ ነው። በኢትዮጵያ ሰው በርሃብ እየሞተ ነው ። ስላንድ ነገር ሙሉ እውቀት ከሌለህ የሚሻለው ዝምታ ነው ።
I am an Oromo and as such I can't understand science.

Yet again if people lack an adequate nutrition due to lack of sufficient supplies, then that is due to lack of resources, also known as poverty.

If people also lack something to eat at all, then that is also due to poverty, the scale may differ.

The scale of richness may and do also differ, no one can dispute that, if one can claim to think anymore logically.

America's rich is unrivaled in the world we live in today, still there are people who suffer from poverty in America.

Ethiopia can become rich sometime in the future, but no one can guarantee that there will be no more poverty after that.

Abiy was accused for not having changed the constitution and I challenged that posture and then it was claimed Abiy didn't initiate a dialoge towards changing the constitution. The two are not one and the same, if someone can think rationally.

At the same time also we are all aware that there is the so called "national dialoge" intiative in the country for already a year or so running. At the same time there are those who are hell-bent on trying to thwart any development initiative in the country and boycott any such effort by all means all under the banner of Abiy Ahmed failed to change the constitution.

Here someone admits finally that Abiy Ahmed can't change the constitution.

Post Reply