-
- Senior Member+
- Posts: 33780
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member+
- Posts: 6491
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: Why did Lake Galla divide in to 3?
They just make up stuff as they go!
-
- Senior Member
- Posts: 11217
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: Why did Lake Galla divide in to 3?
Here we go, ጤፍ በሰማይ ላይ ሲወቃ አንጋጥጨ ስመለከት የጤፉ ዕብቅ ዐይኔ ውስጥ ገባብኝ እንዳለው ውሸታሙ። ያልተጻፈ የሚቀባጥር ለነገር ነው። ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረች አገር እና መልክዐምድሯ እና ስነ-መንግስቷ በግልጽ የሚታወቅ በታሪክ መዛግብት የተጻፈ ነው። ጋላ የሚባል መሬትም ወንዝም የለም። ጋላ የሚባል ህዝብ ባርግጥ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በኋ በታሪክ እንደ ተጻፈው ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ ገብቷል። አሁን ይህ ህዝብ ኦሮሞ ተብሎ ይጠራል። ከዚህ ውጭ ነገር ፍለጋ ካልሆነ በሬ ወለደ ውሽት ምንም አመጣው። የፈረደባቸው የዛይ፥ የጉራጌ፥የወላይታ፥ የሲዳማ፥ወዘተ ህዝቦች ጋላ ናችሁ ብሎ ለመሰልቀጥ የተደረገ ኢ-ሳይንሳዊ ትርክት ነው። Just like, once upon a time blah blah blah
-
- Senior Member+
- Posts: 33780
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Why did Lake Galla divide in to 3?
The name Lake Galla was proposed by the author of this article.Abere wrote: ↑07 Oct 2022, 15:21Here we go, ጤፍ በሰማይ ላይ ሲወቃ አንጋጥጨ ስመለከት የጤፉ ዕብቅ ዐይኔ ውስጥ ገባብኝ እንዳለው ውሸታሙ። ያልተጻፈ የሚቀባጥር ለነገር ነው። ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረች አገር እና መልክዐምድሯ እና ስነ-መንግስቷ በግልጽ የሚታወቅ በታሪክ መዛግብት የተጻፈ ነው። ጋላ የሚባል መሬትም ወንዝም የለም። ጋላ የሚባል ህዝብ ባርግጥ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በኋ በታሪክ እንደ ተጻፈው ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ ገብቷል። አሁን ይህ ህዝብ ኦሮሞ ተብሎ ይጠራል። ከዚህ ውጭ ነገር ፍለጋ ካልሆነ በሬ ወለደ ውሽት ምንም አመጣው። የፈረደባቸው የዛይ፥ የጉራጌ፥የወላይታ፥ የሲዳማ፥ወዘተ ህዝቦች ጋላ ናችሁ ብሎ ለመሰልቀጥ የተደረገ ኢ-ሳይንሳዊ ትርክት ነው። Just like, once upon a time blah blah blah