Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ከሚከተሉት ጥቃቅን(smaller) ክልሎች የትኛው በኢኮኖሚ የመልማት ዝቅተኛ ዐቅም አለው?

Poll ended at 11 May 2022, 16:45

ሀ) ሐራሪ
2
13%
ለ) ጋምቤላ
2
13%
ሐ) ትግራይ
9
56%
መ) ሀ እና ሐ
3
19%
ሠ) ሁሉም
0
No votes
 
Total votes: 16

Abere
Senior Member
Posts: 11209
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከሚከተሉት ጥቃቅን(smaller) ክልሎች የትኛው በኢኮኖሚ የመልማት ዝቅተኛ ዐቅም አለው?

Post by Abere » 26 Apr 2022, 16:45

ሀ) ሐራሪ
ለ) ጋምቤላ
ሐ) ትግራይ
መ) ሀ እና ሐ
ሠ) ሁሉም

Abere
Senior Member
Posts: 11209
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከሚከተሉት ጥቃቅን(smaller) ክልሎች የትኛው በኢኮኖሚ የመልማት ዝቅተኛ ዐቅም አለው?

Post by Abere » 27 Apr 2022, 10:37

መረጃው እንደሚጠቁመው ሀራሪ እና ትግራ ለመልማት ያላቸው ዕድል ዝቅተኛ ህዳጣን ክልሎች መሆናቸው ነው። በመቅደም ተከተል ሲታይ ትግራይ የኢትዮጵያዋ ባንግላድሽ(Bangladesh) ሁናለች። ታዲያ አንድ መረጃ ሲሰበሰብ የመፍትሄ ሃሳብ አብሮ መጠቆም ያስፈልጋል። አንዳንዶች ትግራይን በተመለከተ መንታ ሃሳቦች ያቀርባሉ፤ 1) ትግራይን ለሁለት ክልል መክፈል - ይህ ደግሞ የህዳጣን ህዳጣን ያደርጋታል 2) ክልል የሚባል እስር ቤት ማፍረስ እና ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ፍሰት እንድኖር ዕድል መፍጠር። ሀራሪን በተመለከተ መኖር የማያስፈልገው ክልል እንድሁ በግብታ በክልሎች ውስጥ የተፈጠረ የእስር ቤት ደሴት እንጅ ምንም ትርጉም የለውም። በጥቅሉ እንደ ሃራሪ እና ትግራይ ያሉ ክልሎች ትርፍ አንጀት እንጅ የተሳለጠ አገራዊ ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር አስተዋጽዖ የላቸውም። የእራስዎን አስተያዬት ይጨምሩበት ወይም.............

Post Reply