Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በሁለቱ አገራት ሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። LOADING . . .

Post by sarcasm » 19 Mar 2022, 21:17

ከሶስት ዓመት በኋላ ደግሞ፣

"ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በሁለቱ አገራት ሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በሁለቱ እህትማማች አገሮች መካከል ያለው ታሪካዊ የዳበረ ግንኙነት ለቀጣይ ትብብር ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው ።

ኢትዮጵያ በደምና አጥንታችን ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ!

ዐብይ አህመድ አሊ (ፕሬዝዳንት)
መስከረም/2017 ዓ.ም.
Please wait, video is loading...

Abdisa
Member+
Posts: 5762
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በሁለቱ አገራት ሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። LOADING . . .

Post by Abdisa » 19 Mar 2022, 21:43


It's funny to see the terrorist agame giving their outrageous lies a white face and name hoping to make it believable. If that's not a sign of inferiority complex, I don't know what is.
:lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply