Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11132
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ይህን 3 ሳምንታት ምነው ወያኔ ፀጥ-ረጭ አለች - ብዙ የድራማ ትዕይንት አይሰማም። በዩክሬን-ሩስያ ጦርነት ምክንያት ታዳሚ አጣች መሰለኝ። ወይ ምዕራብ ትግራይ ቂቂቂቂ። ሽሬን ማለቴ ነው።

Post by Abere » 19 Mar 2022, 11:50

ይህን 3 ሳምንታት ምነው ወያኔ ፀጥ-ረጭ አለች - ብዙ የድራማ ትዕይንት አይሰማም። በዩክሬን-ሩስያ ጦርነት ምክንያት ታዳሚ አጣች መሰለኝ። ወይ ምዕራብ ትግራይ ቂቂቂቂ። ሽሬን ማለቴ ነው። :lol:

ወይስ?

ሁሉንም ነገር ለይቸ አይቸዋለሁ፥
ክፋት ድግነትንም ቢሆንም..............
የጥሞና ጊዜ