Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: OPINION: ሾካካዉና እባቡ ብርሃኑ ነጋ የገባበት እና የነካው ነገር መጨረሻው ኣያምርም ብዮ ነግሬሽ ነበርእኮ | ጥብቅ ምስጥር፦ ተማሪዎች ለምን ፈተናውን ወደቁ?

Post by sun » 18 Mar 2022, 21:13

yaballo wrote:
18 Mar 2022, 20:46
OPINION: ሾካካዉና እባቡ ብርሃኑ ነጋ የገባበት እና የነካው ነገር መጨረሻው ኣያምርም ብዮ ነግሬሽ ነበርእኮ | ጥብቅ ምስጥርተማሪዎች ለምን ፈተናውን ወደቁ?


FIRST ... VERY TRUE!

ኃ/ስላሴ .................... ”ስዩመ እግዛብሄር”

መንግስቱ................ ”ስዩመ ላብ አደር”

መለስ/ኃ/ማሪያም.... ”ስዩመ አርሶ አደር”

አብይ........................ “ስዩመ ዋሽቶ አደር” :roll:




ሾካካዉና እባቡ ብርሃኑ ነጋ የገባበት እና የነካው ነገር መጨረሻው ኣያምርም ብዮ ነግሬሽ ነበርእኮ🤣🤣 | ጥብቅ ምስጥር፦ ተማሪዎች ለምን ፈተናውን ወደቁ?


ጥብቅ ምስጥር፦ ተማሪዎች ለምን ፈተናውን ወደቁ? :roll:

የብልጽግና ስትራቴጅስቶች ተባብሶ የመጣውን በተለይም የወጣቱ የስራ አጥነት ፋታ ይሰጥልናል ያሉት እኩይ ሀሳብ ረጆ ሚድያ ከቅርብ የመንግስት ባለስልጣናት ለማግኘት ችላለች፡፡ ይህ እኩይ ሀሳብ የመነጨውም መንግስት ተባብሶ የመጣውን የስራ አጥነት አሀዝ መቀነስ ሳይችል በመቅረቱ እንደሆነ እነዚሁ ምንጮች ለረጆ ሚድያ አሳውቀዋል፡፡

ለምሳሌ ያህል በአዲስ አበባ የስራ አጥ አሀዙ 47% በመቶ እንደሆነና ይህም በጣም አሳሳቢ ከመሆኑ አንጻር ሌሎች ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ገብተው ቢመረቁ ቁጥሩ ከፍ እያለ ሄዶ ከፍተኛ ቀውስ ሊፈጥር እንደሚችል ያሰጋቸው ባለስልጣናት ይህን የተማረውን ወጣት ስራ አጥነት ለመከላከል ያቀዱት ሀሳብ እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡

1. የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን ብዙ ተማሪዎች እንዲወድቁ ማድረግ፤

2. ዩኒቨርሲቲ ከገቡት ውስጥ ጥቂቶች ብቻ እንዲያልፉ ማድረግ (እያንዳንዱ አስተማሪ ብዙ ተማሪን መጣል እንዳለበት መምሪያ መስጠት)፤
3. የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ቆይታ ጊዜያቸውን ማራዘም፤

4. ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቁ በኃላ competency test እንዲወስዱ በማድረግ እንዳያልፉ ማድረግ (ከአሁን በኃላ ከዩኒቨርሲቲ መመረቅ ብቻ ስራ አያስገኝም፡፡ ይህ ተቋም በዩኒቨርሲቲው የሚተዳደር አይደለም)፤

5. አስተማሪዎችም የማስተማር competency test እንዲወስዱ በማድረግ ከሦስት ጊዜ በላይ የወደቀውን አስተማሪ ሌላ ስራ እንዲፈልግ ማድረግ (ይህ አስተማሪዎች ላይ ጫና በማሳደር ብዙ ተማሪዎችን እንዲያባሩ ግፊት ለማድረግ የታሰበ ነው)፡፡

ብልጽግና ህንጻዎችን ከማሳመርና አበቦችን ከመትከል ይልቅ የተማረውን ወጣት የስራ ዕድል እንዲያገኝ ቢያደርገው የተሻለ ይሆን ነበር፡፡ ግን አልሆነም፡፡ ይልቁንም ተማሪዎችን በፈተና በመጣል፡ ችግሩ ያለው የብልጽግና መንግስት ጋር ሳይሆን ወጣቶቹ ልጆች ጋር መሆኑን በመግለጽ፡ የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም አዲስ እኩይ ስልት ይዞ ብቅ ብሏል!


Yaballo gara qalqallo, :P :P

Why do you keep manufacturing long list of filthy fake news and wishful garbage boring nonsense stupid low IQ comments of no value?
Even my nice donkey laughs at your dimwitted stupid comments
.
:lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 30931
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: OPINION: ሾካካዉና እባቡ ብርሃኑ ነጋ የገባበት እና የነካው ነገር መጨረሻው ኣያምርም ብዮ ነግሬሽ ነበርእኮ | ጥብቅ ምስጥር፦ ተማሪዎች ለምን ፈተናውን ወደቁ?

Post by Horus » 19 Mar 2022, 01:36

ያቤሊሾ ደድቦ
ሂድና አክስቶችህን ነገራቸው ሳይማሩማለፍ ካካ ለሆነ አማራጩ ግርድና ወይም እንደ አጎቶችህ የሳዉዲ ከርቸሌ መሆኑን!!! አመድ በዱቄት ሳቀ አሉ!


Post Reply