Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Capitalism VS ethnic based socialism

Post by temari » 18 Mar 2022, 09:46


temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Capitalism VS ethnic based socialism

Post by temari » 18 Mar 2022, 11:30

በደንብ ሲሰራ የነበረን የግል ባለሃብት አስወጥተው ስራውን ብቻ ሳይሆን የመሬቱንም ካርታ ጭምር ወረዳውና ዞኑ ሳያውቅ ለክልሉ የመንግስት የልማት ድርጅት (government owned company) ሰጥተው ነገሩን አበለሻሹት።
Last edited by temari on 18 Mar 2022, 12:24, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Capitalism VS ethnic based socialism

Post by Horus » 18 Mar 2022, 12:05

temari,
አመሰግናለሁ ይህን እጅግ መሰረታዊ የሆነ ፋክት ፖስት ስላደረክ። ይህ ነው የኢትዮጵያ እጅግ እጅግ ቁልፍ ችግር! የጎሳ የቢሮ ከበርቴ የሚባለው የእድገትና የብልጽግና ማነቆ ይህ መደብ ነው ። ይህን መደብ ሳያፈርስ አቢይ የሚያስበው የኢኮኖሚ ሰብሮ መውጣት እድገት ህልም ብቻ ነው። አለምን የለወጧት እዚህ ምታያቸው ታታሪ ራስ ተነሳሽ ባለ ጥረት ግለሰቦች፣ በእጃቸው፣ በላባቸው ቫልዩ የእውነት ዋጋ የእውነት ተፈላጊ አገልግሎት የሚፈጥሩት የኢንዱስትሪ ጀግኖች ናቸው ።

ቢሮና ካርታ ተቆጣጥሮ በኪራይና በጉቦ የሚከብረው የዘር የጎሳ ቢሮ ከበርቴን ማፈራረስ የአቢይ ተቀዳሚ አላማ መሆን አለበት ። ይህን እንደ ቅማል፣ እንደ መዥገር በታታሪው ሕዝብና አገር ላይ ደም የሚመጥ ተባይ ሳይጸዳ አገር አንድ እርምጃ ፈቀቅ አትልም!

Post Reply