Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ሃገሪቱ ከሚገባ በላይ ተጎድታለች እንጂ ኣልበለፀገችም። ትግራዮች ለማጥፋት ተብሎ፡ ጥፋቱ የጋራ እየሆነ ነው ያለው ኣሁን።" ብፁእ ወቅዱስ ኣቡነ ማትያስ ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጲያ

Post by sarcasm » 18 Mar 2022, 07:39

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ሃገሪቱ ከሚገባ በላይ ተጎድታለች እንጂ ኣልበለፀገችም። ትግራዮች ለማጥፋት ተብሎ፡ ጥፋቱ የጋራ እየሆነ ነው ያለው ኣሁን።" ብፁእ ወቅዱስ ኣቡነ ማትያስ ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጲያ

Post by Abere » 18 Mar 2022, 09:12

[በመልክ በመልኩ ጉዳይን ማስረዳት ከአድማጭ ቅቡልነትን እና አክብሮትን ያተርፋል።

<ትግራዮችን ለማጥፋት> የሚለው 100% ሀሰት ሲሆን፤ በሌላ አንጻር ደግሞ <ወያኔ ትህነግን ለማጥፋት> የሚለው ግን 100% እውነት ነው። ትግራዮችን ለማጥፋት የሚለው የካድሬኛ እንጅ የመንፈስ አባቶች አባባል አይደለም። ስለዚህ ካድሬን ከመንፈስ አባቶች እንለያይ። ለመሆኑ በውርጋጥ ወያኔዎች የወሲብ ጥቃት ስለተፈጸመባቸው መናኩሳት ማን ይናገርላቸው?

Post Reply