Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4219
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

መከላከያ ተዳክሟል? ይህ ጦርነት የአማራና የአፋር ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹ የታሉ? የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የታለ? የኦሮሞስ? ሊያመልጡ ሲሉ በድሮን የተመቱት የመከላከያ አባላት

Post by Abaymado » 10 Nov 2021, 05:24

አንድ ነገር እርግጠኛ የምንሆነው: መከላከያ ተዳክሟል:: የአማራ ልዩ ኃይል በገፍ ባይገባ: የአፋር ኃይል ተጋድሎ ባያረግ ምን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ ቀላል ነው:: ይህ ሁሉ ኃይል እያለን ግን ገፍተን መሄድ አቅቶናል :: ይህ የመከላከያ ችግር ነው:: አብይ እንደገና የመከላከያ አወቃቀሩን እና አመራሩን ቼክ ማረግ አለበት::

ምንድነው መከላከያ ችግሩ?\\

የመሳርያስ እጥረት አለ?
የዘመተውስ የአማራ ኃይል ትእዛዝ ከመከላከያ እየጠበቀ ነው? ለምን በሙሉ አቅሙ ወደ ጦርነት አይገባም:: ለምንስ የጎደላቸው አይሟላልቸውም:: የመሳርያ እጥረት ካለ ካስፈለገ ለምን አይገዛም ለምንስ በሕይወታቸው እንቀልዳለን?

=============

ይህ ጦርነት የአማራ እና የአፋር ይመስል ሌላው ቁጭ ብሎ ይመለከታል :: ይህ ነገር የአገሪቱን እጣ እንደሚወስን የተረዱት አይመስልም:: ኦሮሞ ግዙፍ ሕዝብ አለን ይላሉ : የሰለጠነም ኃይል አለን ብለው ዜናውን ያጨናንቁት ነበር:: በችግሩ ግዜ የታሉ?

የሶማሌስ ኃይል የታለ?

======================

ትላንት የትግራይ ፕሮፓጋንዲስቶች የሆነ ቪድዮ ለቀው ነበር :: ይህ ቪድዮ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሽሽተው ወደ TDF ሲያመልጡ በድሮን መመታቸውን የሚገልፅ::
መመታታቸው ተገቢ ነው:: ግን ይህ እውነት ከሆነ አደጋ ላይ ነን:: ምክንያቱ ደሞ መከላከያ የተበከለ ይመስላል:: የማጥራት ሥራ ይቀረዋል:: ይህ የተለፋበትን አደጋ ላይ የሚጥል ነው::

========================

የውጭ ኃይሎች አይናቸውን በጨው አጥበው ኢትዮጵያን እየወጋን ነው ብለዋል:: እናስ አገራችን የሌላውን እርዳታ ብትጠይቅስ? ኤርትራንም መጥራቷ አይቀሬ ነው::

ሌላው ጉዳይ ወያኔ ከአሜሪካ የሳተላይት image እንደሚያገኝ ተነግሯል:: የእኛ አገር ሳተላይት ምን ይሰራል? ካቃታቸው የሌላ አገር እርዳታ ለምን አይጠይቁም?

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: መከላከያ ተዳክሟል? ይህ ጦርነት የአማራና የአፋር ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹ የታሉ? የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የታለ? የኦሮሞስ? ሊያመልጡ ሲሉ በድሮን የተመቱት የመከላከያ አባላት

Post by Tadiyalehu » 11 Nov 2021, 05:10

Abaymado wrote:
10 Nov 2021, 05:24

ይህ ጦርነት የአማራ እና የአፋር ይመስል ሌላው ቁጭ ብሎ ይመለከታል :: ይህ ነገር የአገሪቱን እጣ እንደሚወስን የተረዱት አይመስልም:: ኦሮሞ ግዙፍ ሕዝብ አለን ይላሉ : የሰለጠነም ኃይል አለን ብለው ዜናውን ያጨናንቁት ነበር:: በችግሩ ግዜ የታሉ?

የሶማሌስ ኃይል የታለ?
እራስህን ቻል!!
ኦሮሞም ይሁን ሶማሊ ወይም ሌላ የፌደራል መንግሥቱ አባል ክልል የአማራን "ርስቴን አስመልሳለሁ " መረን የለቀቀ ቀረርቶ ሰምቶ ሲታዘበው ቆየ እንጂ አይደግፈውም። አሁንም አቋማችን ያው ነው። የትኛውንም ዓይነት ተስፋፊነት እናወግዛለን።
ሌላው "ጦር አውርድ" ... ብላችሁ ስትለምኑ አልነበር እንዴ?

Abaymado
Member
Posts: 4219
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: መከላከያ ተዳክሟል? ይህ ጦርነት የአማራና የአፋር ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹ የታሉ? የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የታለ? የኦሮሞስ? ሊያመልጡ ሲሉ በድሮን የተመቱት የመከላከያ አባላት

Post by Abaymado » 11 Nov 2021, 05:24

ይህ ጦርነት የአገሪቱ ጦርነት ነው:: አማራ ከተሸነፈ ሁሉም ነገር አከተመ ማለት ነው::
ይህ ከሆነ ሌላው አልዋጋም ካለ: ሌላው እንደሌለ ይቆጠራል:: አማራ ገዢ ይሆናል::

አጋመ ቦይ :

አጋመ እያለቀልህ ነው ትንሽ ታገስ

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: መከላከያ ተዳክሟል? ይህ ጦርነት የአማራና የአፋር ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹ የታሉ? የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የታለ? የኦሮሞስ? ሊያመልጡ ሲሉ በድሮን የተመቱት የመከላከያ አባላት

Post by Tadiyalehu » 11 Nov 2021, 05:41

ገዢ መሆን ሲያምርህ ይቅር!
ሰምተኸኛል?
ገዢ መሆን ዘለዓለምህን እያማራህ ይቀራል።

እንኳን ገዢ ሆናችሁ ለአደግዳጊነት በተሰጣችሁ የአጨብጫቢነት ቦታ ላይ ሆናችሁም አልቻልናችሁም።

የጦርነቱን መጨረሻ ልንገርህ፤ አማራ አሁን ያለውን ግዛቱን ያጣል። በርካታ ከአማራ አስተዳደር ነፃ ሆነው እራሳቸውን መቻል ያለባቸው ብሄር ብሔረሰቦች በአማራ አሉ።
ከዚህ ጦርነት በኋላ አማራ "አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል"ን እየተረተ ይኖራል።

Abaymado
Member
Posts: 4219
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: መከላከያ ተዳክሟል? ይህ ጦርነት የአማራና የአፋር ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹ የታሉ? የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የታለ? የኦሮሞስ? ሊያመልጡ ሲሉ በድሮን የተመቱት የመከላከያ አባላት

Post by Abaymado » 11 Nov 2021, 06:10

እናንተ የዘመኑ ልዩ ፍጥረቶች ናችሁ ማልቀስ መንከባለል
መለመን

አጋመ ያለ ውጭ እርዳታ የትም አይደርስም:: ደሞም እናየዋለን

ታንክ ተሸክመህ አማራ በመጥረብያ ጉድ እየሰራህ ነው::\

አጋመ መቸም ራሱን ችሎ መኖር አይችልም:: መስረቅ መለመን ።።።።

Wedi
Member+
Posts: 7999
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: መከላከያ ተዳክሟል? ይህ ጦርነት የአማራና የአፋር ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹ የታሉ? የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የታለ? የኦሮሞስ? ሊያመልጡ ሲሉ በድሮን የተመቱት የመከላከያ አባላት

Post by Wedi » 11 Nov 2021, 07:36

አዎ መከላከያው ተዳክሟል!! የተዳከመው ደግሞ መሪ ስለለለው ነው፡፡ አሁን አሉት በርካቶች የመከላለክያ አዛዥ ተብቨለው የተቀመጦት ኦሮሞዎች ሲሆኑ እንሱን አቅም የሌላቸው እና ከአሁን በፊት የወያኔ ምርኮኛ የነበሩ ናቸው፡፡

Post Reply