Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lovetarik
Member
Posts: 349
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

The Parasites are being cleaned as we speak - Gorgora

Post by Lovetarik » 05 Nov 2021, 08:41

ህወሓት ለታክቲክ ብሎ የሚለቀው ከተማ የለም። ጌታቸው ረዳ ደሴና ኮምቦልቻ ኬሚሴን ለቀን ልንወጣ እንችላለን ብሎ ከተለጠፈ ቡሀላ አጥፍቶታል። ነገሩ እንደዛ አይደለም። ህወሓት እየበረረ ደሴን አልፎ ኬሚሴ ሲገባ መጀመሪያም እንደሚሸነፍ ያቀዋል።
የአማራና የአፋር ህዝብ እንደ ህዝብ የህወሓትን መመላለሻ መንገዶ እየዘጋ መግረፍ ጀምሮታል። መከላከያ ስራዊቱ አሉ የሚባሉ ማዕከላዊ ቦታዎች ይዞ እንዳይመለሱ አድርጎ ማሰናበት ጀምሯል።
ህዝቡ አሁንም እንደ ንብ ቀፎ ግልብጥ ብሎ መውጣት አለበት። እንደምታዩት ህወሓት በዚህ መልኩ ነው ተከቦ እየተለበለበ ያለው። ይህ ለኢትዮጵያ በፈጣሪ የተዘጋጀ ትልቅ እድል ነው። የሰሜን ዕዝ በተጨፈጨፈበት ቀን ጨፍጫፊውን ሀይል ከነ ብልግናው እቤት ድረስ ሲገባልህ እንዳይወጣ አድርገው ኢትዮጵያዊ በሆነ መስተንግዶ ማስተናገድ ያንተና ያንቺ ድርሻ ነው።
የመጀመሪያውን ሳይሆን የመጨረሻውን ሳቅ የሚስቁት ግፍ የደረሰባቸው ህዝቦች ናቸው። ወገኔ አሁንም ወደ ግንባር ትመም። መፍትሔ ያለው በክንድህ ብርታት ላይ ብቻ ነው።
ሱሌማን አብደላ @GorgoraMedia