Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4219
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

(በአይኔ ያየሁት/በጆሮዬ የሰማሁት )የአዲስ አበባ ሕዝብ ለወያኔና ለአብይ መንግስት ያለው አመለካከት

Post by Abaymado » 30 Oct 2021, 11:25


ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ለግዜውም ቢሆን ከአዲስ አበባ ፖሊሶች ጋር የመገናኘት ዕድል አለኝ:: አዲስ አበባ ላይ የወላይታ ፖሊሶች በጣም ከፍተኛ ነው: ምክንያቱ ግልፅ አይደለም :: ምናልባት ወያኔ ለእነሱ የነበረው አመለካከት ይሆናል:: ጠቅላይ ሚንስትርም ስለተሾመላቸውም ይሆናል:: አሁን በቅርብ እንኩዋን ሃይለማርያም ደሳለኝ ለፍርድ ሊቀርብ ነው ሲባል እነዚህ የወላይታ ፖሊሶች ብክንክን ነው ያረጋቸው:: ባለው በሌለው ወያኔን መመኘት አብይ እንዲወድቅ ሲመኙ ነው የማየው::

ኢንተርኔት ላይ ወያኔ ደሴ ገባ የሚል ሲሰሙ መጨፈር ነው የሚቀራቸው:: እኔ ይህ ነገር ስለሚያናድደኝ: ነው:: "ውሸት ነው ሬሳ በሬሳ ነው የሆኑት" ብላቸው አይሰሙም:: "የድሮ ስርዓት ናፋቂ " ይበሳጫሉ::

ሌላው ደሞ ኦሮሞዎች ሌላው ሽብር ነዥዎች ናቸው:: አንድ ፖሊስ ጣብያ ላይ ስለ ጦርነቱ ሲያወሩ ደረስኩ :: አንድ ቀዶ ጥገና የሆነ ጋላ: ባልሳሳት ጋሩማ የሚባል: እንዲህ አለ"ጦርነቱ እዚህ እኮ ደርሷል" አለ::
ሴቷ "የት?"" አለቸው
"እዚህ ሱሉልታ ነዋ " አላት :: "ወይኔ ጉዳችን አለቅን" ማለት ጀመሩ:: ኦነግ ራሱ ጫካው ውስጥ አለ ይባላል አሉ::

እኔ ትዕግስቴ አልቆ : ምንድነው የምታወሩት ምንም እንዲህ የሚባል ነገር የለም ልል ብዬ ተውኩት::

አንዳንድ ስልጣን የቀረባቸው ወይም በወያኔ ግዜ ጥቅም የቀረባቸው ሰዎች እንዲህ ሽብር እየፈጠሩ ነው:: ይህ እንዳለ ሆኖ አጋመዎቹ ደሞ ምን ሊሉ እንደሚችሉ ማወቅ ቀላል ነው::

እንደሚመስለኝ አጋመዎች ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ ካልተወሰደ እንዲሁ ሲበጠብጡን ይውላሉ:: አዲስ አበባ ላይ ያሉ አጋመዎች አንድ መፍትሄ :ይሰጣቸው:

በነገራችን ላይ አዲስ አበባ ፖሊስ ላይ የነበሩ የትግሬ ፖሊሶች በተለይ አመራር ላይ የነበሩ ከስራ ተገልለው ቤታቸው እንዲሆኑ እንደተደረጉ ሰምቻለሁ:: ግን ደምዛቸውን ያገኛሉ::

አንድ ደሞ የሰማሁት: አንድ ማአረግ ያላት አጋሜ እንደትላንቱ መስሏት የሆነ ሰውን ትሳደባለች: ከዛ ምን ሆነ? ከስራዋ ተባረረች ብለውኛል: