Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የጠቅላይ ተብዬው ዝባዝንኬ ሲጠቀለል: "እመኑኝ 90ኛው ደቂቃ ላይ እጅ አፍ ላይ የሚያስጭን ጎል አግብቼ ጁንታን አሸንፋለው! አይናቹን ሳይሆን እኔን እመኑ!"

Post by Dawi » 15 Aug 2021, 20:37

eden wrote:
15 Aug 2021, 15:59

የዓብይን ፎቶ ይዞ የሚታገል የምታውቁት እናንተ ብቻ ናችሁ፣

የተተቀሱት የወደቁት አገሮች የዓብይ ዐይነት ታጋሽ፣ ሁሉን ለማቀፍ ከልብ የሚፈልግ መሪ አልነበራቸውም፤

ዓብይ ኤርትራን ሶማሌን ከኢትዮጵያ ማቀራረቡ ነው "አገር በታኝ" ያረገው? አገሩን ወደብ አልባ የራሱ አሮበት ጎረቤት አገር ሰላም እጠብቃለሁ ብሎ ለሠላሳ ዓመት ሲያምስ የነበረ እንዴት ተመልሶ ይመጣል ትላላችሁ?

ድሉ ድል ይሆናል፤ ለምን? ለኢትዮጵያዊ ወያኔ ከሚያሸንፍ መሞት ይሻለዋል፤ ይህን ቅን ልብ ያለው ማየት ይችላል፣ የትግራይን ወጣት አታስጨርሱት፤

የዓብይ "የሞራል ልእልና" ወያኔን እግር ላይ ወድቆ ከመለመን የቀረው ነገር አልነበረም፣ ወያኔ ተረማመደበት፤

የመጀመሪያውን ጥይት የተኮሰውስ ማነው? አራት ነጥብ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የጠቅላይ ተብዬው ዝባዝንኬ ሲጠቀለል: "እመኑኝ 90ኛው ደቂቃ ላይ እጅ አፍ ላይ የሚያስጭን ጎል አግብቼ ጁንታን አሸንፋለው! አይናቹን ሳይሆን እኔን እመኑ!"

Post by Sam Ebalalehu » 15 Aug 2021, 20:56

Dawi, you put it well I am grateful. The other day I was talking on telephone with my sister husband who lives in Addis. He really wondered how on earth the TPLF is assuming coming to Addis. It is almost hundred percent a hostile city to it he argued. He is right.

Educator
Member
Posts: 2022
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የጠቅላይ ተብዬው ዝባዝንኬ ሲጠቀለል: "እመኑኝ 90ኛው ደቂቃ ላይ እጅ አፍ ላይ የሚያስጭን ጎል አግብቼ ጁንታን አሸንፋለው! አይናቹን ሳይሆን እኔን እመኑ!"

Post by Educator » 15 Aug 2021, 22:13

Are you trying to kill us with this title? I couldn't stop laughing.

We used to say meet-you-on-sene 30. When we had quarrel in school to do nothing when sene 30 arrived, June 30 in Ethiopian calendar is usually the end of school year and the beginning of summer break. :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
eden wrote:
15 Aug 2021, 15:59
"እመኑኝ 90ኛው ደቂቃ ላይ እጅ አፍ ላይ የሚያስጭን ጎል አግብቼ ጁንታን አሸንፋለው! አይናቹን ሳይሆን እኔን እመኑ!"

Post Reply