Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በገጠርም ሆነ በከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተቀመጠ

Post by sarcasm » 14 Aug 2021, 09:02

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰዓት እላፊ ገደብ ተቀመጠ

ከማዕከላዊ ጎንደር ፀጥታ ምክር ቤት የተላለፈ አስቸኳይ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል‼️
#ታሪካዊ ጠላቶቻችን ከውሰጥም ከውጭም ግንባር ፈጥረው ኢትዮጵያን ለመበተን በትህነግ ተላላኪነት አጀንዳቸውን ለመፈፀም ጥምረት ፈጥረው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ ።
ይህ ከንቱ ቅዥት ህልማቸው መቸ ቢሆን አይሳካላቸውም ዛሬም እንደ ትናቱ እንደ አድዋው የክተት ጥሪ መንግሰት ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን ህዝባችንን በማነሣሣትና በተሻለ መንገድ ሁሉም ህብረተሰብ የግዳጅ ተልዕኮውን እንዲወጣ ይደረግ ዘንድ በየአካባቢው ያለውን የህብረተሰብ ክፍል የማነሣሣትና ዝግጁ የማድረግ ኃላፊነትን እንዲወጣ አስፈላጊውን የወታደራዊ አመራር በመስጠት የጠላትን ሃገር የማፍረስ ተልዕኮ በተባበረ ክንድ ኃላፊነታችንን እንድንወጣ እያሳሰብን በዞን የፀጥታ ምክር ቤቱና ዘመቻውን መምሪያው የሚያስተባብረው ኮሚቴ ያስተላለፋቸውን ዋና ዋና ውሣኔዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል:-

1ኛ. በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ያለ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል ወቅቱን በጠበቀና ባገናዘበ መንገድ እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለበት በማመን፤ ስምሪት ከተሰጠው የህግ አስከባሪ ኃይል ውጭ ማንኛውም ዜጋ የእንቅስቃሴ ገደብ ማስቀመጡን ስለታመነበት ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 ብቻ የሰዓት ገደብ ውጭ ሲንቀሣቀስ የተገኘ አካል ካለ የጠላት ተባባሪ ተደርጐ እርምጃ እንደሚወሰድበት አምኖ ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ተባባሪ እንዲሆን እናሰገነዝባለን ፤ በተመሣሣይ በዞኑ ውስጥ የሚንቀሣቀሱ ተሽከርካሪዎች ከፀጥታ ስምሪት ውጭ ያሉ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 ብቻ የተገደበ በመሆኑ ይህንን ህብረተሰቡ በተገቢው መንገድ ተገንዝቦ ቀና ትብብሩን እንዲያደርግ እያሳሰብን ከተቀመጠው ሰዓት ውጭ ተንቀሣቅሶ በሚያጋጥመው የሃብትና ንብረት ኪሣራ መንግስት ተጠያቂ እንደማይሆን ውሳኔ ተደርሷል ፡፡ ሁሉም ባለንብረትና አሽከርካሪ ይህንን ውሳኔ ተቀብሎ እንዲፈጽም ውሳኔ ተወሰኗል‼️

2ኛ. በአካባቢያችን የሚንቀሣቀሱ የአሸባሪነት ፍላጐት ያለውን ኃይል በሙሉ በትኛውንም አካባቢ ፀጉረ-ልውጥ ሃይል በገጠርም ሆነ በከተማ መኖሩን ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ከመቸውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ክትትል ቁጥጥር እንዲደረግ በማድረግ እና በማጣራት ለዚህ ለሸብር ተልዕኮ የተላኩ ማንኛውም ሃይል እውነተኛ ጠላት መሆኑን ሲረጋገጥ ህጋዊና ተመጣጣኝ እርምጃ ከፀጥታ አካላት ጋር በመሆን በመቀናጀት ዕርምጃ እድትወሰዱ ጥሪ እናሰተላልፍለን‼️
Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 11879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በገጠርም ሆነ በከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተቀመጠ

Post by Selam/ » 14 Aug 2021, 09:06

Kichamo Komalo - A lot of hungry hyenas are roaming around town these days scavenging leftovers. That’s why. KIFFU!

sarcasm wrote:
14 Aug 2021, 09:02

Post Reply