Page 1 of 1

Re: ገ/ክርስቶስ ዓባይ [ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!] ችግሩ ኢትዮጵያ የሚል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተጠቀሰ መሆኑ ነው፡፡

Posted: 06 Aug 2019, 11:13
by AbebeB
The fact that Ethiopia isn’t mentioned in the bible has now been settled with Amhara scholars who used to mislead the empire by presenting false argument. In fact recently Prof. Getachew Haile has published piece of Amharic article agreeing with the fact that no Ethiopia was mentioned in the bible. You can search and read from Satenaw.com.

You also mentioned the following. In fact it tells me that you are no different from the inherent hate in Amhara elites when it comes to Oromo issue. Any ways, go and ጠይቅ ቤተሶበችህ ለምን የሕዝብ ቆጠራ እንዳይደረግ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ሲያለቃቅሱ የነበረበት ምክንያት:: Only then you will learn that there is no called Amhara nation but mixed people that is few in number.

You wrote “አሁንም ቢሆን ኦነጋውያን እና ጁሀራዊያን በወያኔ አማራ ጠል ፖለቲካ ተበክለው የዋሁን የኦሮሞ ሕዝብ ደም ለማፍሰስ በፈጠራና የሐሰት ትርክት እየቀሰቀሱት ይገኛሉ። የሰይጣን መላክተኛው መለስ ዜናዊ አማራውን ስለሚጠላ ብቻ በበጀት ምደባ እና የተወካዩን ብዛት ለመቀነስ ሲል የሕዝቡን ቁጥር እጅግ በማሳነስ ሲጫወት ቆይቷል። ሐቁ ከዚህ የተለየ እንደሆነ ለምሁራን የተሰወረ አይደለም። የኦሮሞ ሕዝብ ቁጥር የአማራውን ሕዝብ ቁጥር ግማሽ እንኳ አይሆንም። ነገር ግን የመለስ ጥፍጥፎች የኦሮሞው ሕዝብ ቁጥር ከአማራው የላቀ እንደሆነ አድርገው የሐሰት ፕሮፓጋንዳቸውን እየነዙ ሕዝብን ለዕልቂት እያነሳሱ መሆናቸው ያሳዝናል።አሁንም ቢሆን ኦነጋውያን እና ጁሀራዊያን በወያኔ አማራ ጠል ፖለቲካ ተበክለው የዋሁን የኦሮሞ ሕዝብ ደም ለማፍሰስ በፈጠራና የሐሰት ትርክት እየቀሰቀሱት ይገኛሉ። የሰይጣን መላክተኛው መለስ ዜናዊ አማራውን ስለሚጠላ ብቻ በበጀት ምደባ እና የተወካዩን ብዛት ለመቀነስ ሲል የሕዝቡን ቁጥር እጅግ በማሳነስ ሲጫወት ቆይቷል። ሐቁ ከዚህ የተለየ እንደሆነ ለምሁራን የተሰወረ አይደለም። የኦሮሞ ሕዝብ ቁጥር የአማራውን ሕዝብ ቁጥር ግማሽ እንኳ አይሆንም። ነገር ግን የመለስ ጥፍጥፎች የኦሮሞው ሕዝብ ቁጥር ከአማራው የላቀ እንደሆነ አድርገው የሐሰት ፕሮፓጋንዳቸውን እየነዙ ሕዝብን ለዕልቂት እያነሳሱ መሆናቸው ያሳዝናል።”

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/69777

Re: ገ/ክርስቶስ ዓባይ [ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!] ችግሩ ኢትዮጵያ የሚል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተጠቀሰ መሆኑ ነው፡፡

Posted: 06 Aug 2019, 11:21
by Degnet
AbebeB wrote:
06 Aug 2019, 11:13

Aye Cyclope

Re: ገ/ክርስቶስ ዓባይ [ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!] ችግሩ ኢትዮጵያ የሚል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተጠቀሰ መሆኑ ነው፡፡

Posted: 06 Aug 2019, 17:13
by AbebeB
Degnet wrote:
06 Aug 2019, 11:21

Aye Cyclope
Degnet,
You know I don't like debtera like you?

Re: ገ/ክርስቶስ ዓባይ [ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!] ችግሩ ኢትዮጵያ የሚል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተጠቀሰ መሆኑ ነው፡፡

Posted: 06 Aug 2019, 17:32
by Abere
መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በአማርኛ ብቻ አይደለም። በተለያዩ ጥንታዊ ቋንቋዎች በዓለም ዙሪያ ተጽፏል- ተተርጉሟል። ሁሉም ቋንቋዎች ግን አንድ በሆነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ44 ጊዜ በላይ ኢትዮጵያ ስሟ ተጠቅሷል። የበታችነት ስሜት ያጠቃቸውን ቡድኖች አንገት ለማቅናት ሲባል ታሪክን እንዴ ገና መፃፍ አይቻልም። የትክክለኛ ነረጃ ምንጮች እገሌ እንድህ አለ ወይም አለች ሳይሆን ታሪኩ እራሱ ብቻ ነው። ኢትዮጵያዊኖች ከቤተ-እስራዔል ጋር በዘርም በእምነትም የተሳሰሩ ናቸው። የአብርሃም ቤተ እምነት ከኢትዮጵያ ስም ስጋና ደም የለበሰ ነው። የእኔ የእኔ ወይን ኬኛ virus የለከፋቸውን ሰዎች የሚያስደስተው አንድ ነገር ብቻ ነው እርሱም ሃሳዊ ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-ዓብ ወይም የተረት ምሁሩ አባ ገዳ አስምሮም ለገሠ አዲሱን የኬኛ እምነት መጽሀፍ ከአሥመራ ወይም ጀርመን ሲያሳትሙ