Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 684
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 05 Mar 2018, 10:29

XXX
በሌላው ጀግንነት መፎከር ይበልጥ ተጋለጠ፡፡ መለስ ዜናዊ የኦሮሞ ጀግኖችን የአማራ ብሮክራቶችን አሽነፍን ብሎ እቅጩን ሲናገር ለጊዜውም ቢሆን ልክ ነበር፡፡ ታዲያ ጅግና ማፈግፈጉና ደርጅቶ ሲመጣ አይጦችም ወደ ጉድጋዳቸው መመለሳቸው መሰረታዊ ሀቅ ነው፡፡ ቢሮክራቶችስ ወደ ቢሮአቸው የሚመለሱት በመሀል ሠፈራ ፕሮግራም ይሆን?

Tintagu wolloye
Member
Posts: 1341
Joined: 02 Sep 2016, 16:59

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by Tintagu wolloye » 05 Mar 2018, 10:55

AbebeB wrote:በሌላው ጀግንነት መፎከር ይበልጥ ተጋለጠ፡፡ መለስ ዜናዊ የኦሮሞ ጀግኖችን የአማራ ብሮክራቶችን አሽነፍን ብሎ እቅጩን ሲናገር ለጊዜውም ቢሆን ልክ ነበር፡፡ ታዲያ ጅግና ማፈግፈጉና ደርጅቶ ሲመጣ አይጦችም ወደ ጉድጋዳቸው መመለሳቸው መሰረታዊ ሀቅ ነው፡፡ ቢሮክራቶችስ ወደ ቢሮአቸው የሚመለሱት በመሀል ሠፈራ ፕሮግራም ይሆን?
የኦኤሌኤፍ ደቀመዝሙር የወያኔን ደቀመዛሙርትን ጠቅሶና አጣቅሶ የተገነጠለ መሬት ምኞቱን እውን ለማድረግ ሊቀሰቅስ መሞከሩ የተጠበቀ ነው።አይገርምም።ይች በጠባብ ብሄርተኝነት የጠበበች አንጎሉ የፈቀደችለት ነገር በመሆኑ አግድመን ከንፈር በመምጠጥ የኮሰመነ ሰብእናውን እየተመለከትን በእኩይ እርኩስ መንፈስ ከተለከፈች ነፍሱ የሚገላገልበት ቀን እንዲቀርብ ከመለመን ውጭ ምን እንላለን?

ከዳውድ ኢብሳና ከመሰሎቹ የውጭ አገር አርበኞች፣ከሽሽትና ሽንፈት በቀር ሌላ ነገር ለኦሮሞም ሆነ ለሌላ ያላስተማሩ ለሽሽት ፍትለካቸው ማካካሻ ያሉትን እኩይ ፕሮፓጋንዳ ቢለቁ ላይገርመን ይችላልና አትዘኑ።የቁርጥ ቀን ልጆች ከኢትዮጵያ አልፈው በእየ አፍሪካ አገሩ መዲና ሲታሰሩ የአንተና መሰሎችህ መሪወች በቦሌ በክብር በወያኔ ተሸኝተው ዛሬ በእንዳንተ አይነቱ አድረው ቢለፈልፉ ምን ዋጋ አለው? እኛንኮ እስከጠመንጃችን ማሰልጠኛ ከትታችሁ ነው የተፈተለካችሁት ብለዋል በላቸው!! ወያኔ ዘምባባ ይዛችሁ ጨፍሩ፣ተምረናል፣አንተን ወደናል በሉ ብሎ በጠመንጃ አፈሙዝ ሲያስወተውተን እናንተ በቦሌ ተሸኝታችሁ በአረፋችሁበት የውጭ አገር መዲና በቲቪ መስኮት አይታችሁ አምነን በተከተልናችሁ ላይ ተሳለቃችሁ እንጅ አላገዛችሁንም ብለዋል በላቸው።በዶለዶመ ዘረኝነት፣በዛገ ዜማ የቅስቀሳ ቅኝት ስታዜሙ በቀፋፊና አሰልች ድግግሞሽነቱ ተሰላችተን ጆሮአችንን ደፍነን አንቀሰቀስላችሁ ብንል እውነት አለንና እንዳታዝኑብን ብለዋል በላቸው!!አብሮ መኖር ለመቸ ነው? ንገራቸው! ሻብያና እንዲጫወቱብን በማሰልጠኛ ጎረና እንድንዘጋ የአደረጋችሁት አንሶ በጎሳ፣ተከርቸም ውስጥ ገብተን እናንተ ከአላችሁበት መጥታችሁ የምትገነጥሉት መሬት ለመፍጠር ሳይሆን አድዋና ካራማራ ላይ ለወደቅንላት አገር ልንሰዋ፣ሰላማችንና ዲሞክራሲያችንን ከወያኔም ከናንተም ዘረኝነት በጠራ አስተማማኝ መሰረት ልናኖር እየታገልን ነው በላቸው!! ከነሱ ተቀብሎ ወደኛ የሚያደርሰው ምላስን ከእኛ ወደነሱ ለማድረስም ተጠቀምበት!!

በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ ነቅቷል!! እንደ ጀዋር ንስሀ ገባችሁም አልገባችሁም እያቃራችሁ የህዝብን አንድነት የምትመሰክሩበተደ ጊዜ እሩቅ አይደለም!!

ቄሮ የአንድነት ታጋይ ለማና አብይም የአንድነት ሰባኪያን ናቸው።አበበቢ አበባው የጠወለገ መናኛ፣ዘረኛና ጠባብ ሆኖ ቀረ ብሎ እምባ በእምባ የሚራጭ ባይኖርም የከሰመውና ታሪክ የሆነው ጎሰኝነት እንደስብሀትና አባይ ክፉኛ ቢቆፍንህ ፈውስ ላጣች ነፍስህ አበቅቴዋ እንዲፋጠን ግን እንለምንልሀለን።ብትከፋ፣ብትከረፋም ወገን ነ


11:11
Member
Posts: 39
Joined: 04 Mar 2018, 13:51

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by 11:11 » 05 Mar 2018, 12:15

ይሄ ሁሉ የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው፤ አማራ ጅግና ህዝብ ነው፤ ግን መሪ ይፈልጋል፤ ሁሌም አማራ ካለ መሪ አይነሳም፤ እንደ ለማ መገርሳ አይነት መሪ፤ ተፈጥሮ ኦሮሞ ደህና መራመድ ቢጀምርም፤ ብዙ የሚሰሩ ስራዎች ይቀራሉ፤ የሱማሌ ልዩ ሃይል ጨምሮ የኦሮሞ ህዝብ ለወንበዴዎች መጋለጡ ያሳዝናል፤ አማራውን ተወው፤ መሪ የሌለው በጠላቶቹ የሚገዛ ህዝብ ነው፤ አማራ ጭንቅላት እንጂ ጀግንነት ጎድሎት አያውቅም፤ ኦሮሞ አንድነትና ጥሩ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ቢሆንም ጀግንነት ግን ይጎድላቸዋል፤ የሸዋ ኦሮሞ ካልሆነ ሌላው ሁሉ ፈሪ ነው። አማራ ፈርቶ አያውቅም ግን አብዛኛው ደደብ ነው፤ ቢነገረው የማይሰማ ለኢንፎርሜሽን ለቴክኖሎጂ ያልቀረበ በቃ ሊሻሻልና ሊቀየር አንድ ሺህ አመት የሚፈጅበት ህዝብ ነው፤ ስለ ቴድሮስና በላይ ዘለቀ የሚዘፈን እንደ ተበላሸ ሰአት አስራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ የቆመ ህዝብ ነው፤ ይሄ ደግሞ ለወያኔ ተመችቶታል፤ የአማራ ገበሬ የወያኔን የሰለጠነ ጦር አፈር ማስገባት ይችላል። ወያኔ ይሄንን ያውቃል፤ ዛሬ በዱር ቤቴ አንዱ ገበሬ ስምንት አጋዚ ገደለ ሲባል ነበር። ኦሮሞ ግን ይሄንን ማድረግ አልቻለም። አንድም ቦታ የአጋዚ ወታደር አልሞተም። ሁሌ ለቅሶ ነው። በቃ ወደ አክሽን ይገባ። የኢትዮጲያ ብቸኛ ተስፋ ቄሮ ነው። ፋኖ የሚባለው ነገር የአንድ ፖለቲከኛ ባዶ ተስፋ ነው። አማራ እርስ በርሱ የማይዋደድ ህዝብ ነው። ወሎ ሲጠቃ ጎንደር ባለፈው እኛ ስንገደል መች ተነሱ ብሎ በቂም በቀል ጆሮ ዳባ ልበስ የሚል ህዝብ ነው። ወሎ ነገ ጎጃም ቢገደል ባለፈው እነሱ ሲጨፍሩ እኛ ስንሞት ነበር የሚል አስተሳሰብ አላቸው። ቴዲ አፍሮም የዚህ አንደኛ አስፈጻሚ ነው። ሃይለሳልሴ፤ ሚኒሊክ እያለ ህዝቡ በአጉል ጉራ ብሬን ዋሽ አድርገው ስለ ነገ እንዳያስብ ማሰር ነው ትልቁ አላማ። አማራ በጀግንነት አጠገቡ የሚደርስ የለም። ችግሩ የጭንቅላት ጨዋታ ነው አሁን። ኦሮሞ ፖለቲካውን የሚጫወተው ጥሩ ፖለቲከኞች አላቸው ግን ልብ ይዞ ግን ጨክኖ አጋዚን የሚፋለም ወንድ ነው የጠፋው።

Revelations
Senior Member
Posts: 12916
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by Revelations » 05 Mar 2018, 12:29

Yah! Your askari ancestors were "smart" they chose to serve the invading fascist Italians while the rest decided to fight them. Don't think we can't read your vailed askari self any time any where!

https://www.youtube.com/watch?v=UfQCitc-tOs
phpBB [video]
11:11 wrote:ይሄ ሁሉ የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው፤ አማራ ጅግና ህዝብ ነው፤ ግን መሪ ይፈልጋል፤ ሁሌም አማራ ካለ መሪ አይነሳም፤ እንደ ለማ መገርሳ አይነት መሪ፤ ተፈጥሮ ኦሮሞ ደህና መራመድ ቢጀምርም፤ ብዙ የሚሰሩ ስራዎች ይቀራሉ፤ የሱማሌ ልዩ ሃይል ጨምሮ የኦሮሞ ህዝብ ለወንበዴዎች መጋለጡ ያሳዝናል፤ አማራውን ተወው፤ መሪ የሌለው በጠላቶቹ የሚገዛ ህዝብ ነው፤ አማራ ጭንቅላት እንጂ ጀግንነት ጎድሎት አያውቅም፤ ኦሮሞ አንድነትና ጥሩ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ቢሆንም ጀግንነት ግን ይጎድላቸዋል፤ የሸዋ ኦሮሞ ካልሆነ ሌላው ሁሉ ፈሪ ነው። አማራ ፈርቶ አያውቅም ግን አብዛኛው ደደብ ነው፤ ቢነገረው የማይሰማ ለኢንፎርሜሽን ለቴክኖሎጂ ያልቀረበ በቃ ሊሻሻልና ሊቀየር አንድ ሺህ አመት የሚፈጅበት ህዝብ ነው፤ ስለ ቴድሮስና በላይ ዘለቀ የሚዘፈን እንደ ተበላሸ ሰአት አስራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ የቆመ ህዝብ ነው፤ ይሄ ደግሞ ለወያኔ ተመችቶታል፤ የአማራ ገበሬ የወያኔን የሰለጠነ ጦር አፈር ማስገባት ይችላል። ወያኔ ይሄንን ያውቃል፤ ዛሬ በዱር ቤቴ አንዱ ገበሬ ስምንት አጋዚ ገደለ ሲባል ነበር። ኦሮሞ ግን ይሄንን ማድረግ አልቻለም። አንድም ቦታ የአጋዚ ወታደር አልሞተም። ሁሌ ለቅሶ ነው። በቃ ወደ አክሽን ይገባ። የኢትዮጲያ ብቸኛ ተስፋ ቄሮ ነው። ፋኖ የሚባለው ነገር የአንድ ፖለቲከኛ ባዶ ተስፋ ነው። አማራ እርስ በርሱ የማይዋደድ ህዝብ ነው። ወሎ ሲጠቃ ጎንደር ባለፈው እኛ ስንገደል መች ተነሱ ብሎ በቂም በቀል ጆሮ ዳባ ልበስ የሚል ህዝብ ነው። ወሎ ነገ ጎጃም ቢገደል ባለፈው እነሱ ሲጨፍሩ እኛ ስንሞት ነበር የሚል አስተሳሰብ አላቸው። ቴዲ አፍሮም የዚህ አንደኛ አስፈጻሚ ነው። ሃይለሳልሴ፤ ሚኒሊክ እያለ ህዝቡ በአጉል ጉራ ብሬን ዋሽ አድርገው ስለ ነገ እንዳያስብ ማሰር ነው ትልቁ አላማ። አማራ በጀግንነት አጠገቡ የሚደርስ የለም። ችግሩ የጭንቅላት ጨዋታ ነው አሁን። ኦሮሞ ፖለቲካውን የሚጫወተው ጥሩ ፖለቲከኞች አላቸው ግን ልብ ይዞ ግን ጨክኖ አጋዚን የሚፋለም ወንድ ነው የጠፋው።

AbebeB
Member
Posts: 684
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 05 Mar 2018, 12:42

Hey 11.11
ቴድሮስ፣ በላይ ዘለቀ፤ ወሎ፤ ጎንደርና ጎጃም አማራ ያለመሆናቸውን እሰከ ዛሬ ያለማወቅህ በአስራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ የቆመ ግለሰብ አስመስሎሃል፡፡

በተጨማሪም “ዛሬ በዱር ቤቴ አንዱ ገበሬ ስምንት አጋዚ ገደለ ሲባል ነበር። ኦሮሞ ግን ይሄንን ማድረግ አልቻለም። አንድም ቦታ የአጋዚ ወታደር አልሞተም። ሁሌ ለቅሶ ነው።“ ያልከው ከመረጃ ዓለም ጋር ስለ መቆራረጥህ ማስረጃ ነው፡፡

ሌላው “አማራ እርስ በርሱ የማይዋደድ ህዝብ ነው። ወሎ ሲጠቃ ጎንደር ባለፈው እኛ ስንገደል መች ተነሱ ብሎ በቂም በቀል ጆሮ ዳባ ልበስ የሚል ህዝብ ነው። ወሎ ነገ ጎጃም ቢገደል ባለፈው እነሱ ሲጨፍሩ እኛ ስንሞት ነበር የሚል አስተሳሰብ አላቸው።” የሚለው ጽሁፍህ አማራ እውን እንደ ሕህዝብ አለ ወይ ሊመለው ጥያቄ መልስ የለውም፡፡ አማርኛ መናገር አማራ አያስብልም፡፡

በመጨረሻም “ኦሮሞ ፖለቲካውን የሚጫወተው ጥሩ ፖለቲከኞች አላቸው ግን ልብ ይዞ ግን ጨክኖ አጋዚን የሚፋለም ወንድ ነው የጠፋው።” ያልከው እውነትነቱ በከፊል ብቻ ነው፡፡ የዕውቀት ማነስ ወይም የመረጃ ዕጥረት ሊሆን ይችላል፡፡ ሁሉም ጊዜና ሁኔታ በሚፈቅደው መሰረት እንጂ እንደ ማሞ ቂሉ ወይም እንደ አባት አርበኛ ስለ አለፈው መቶ ዓመት ታሪክ ማቅራራት አይደለም፡፡

11:11
Member
Posts: 39
Joined: 04 Mar 2018, 13:51

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by 11:11 » 05 Mar 2018, 13:22

AbebeB
ለተረት ለተረትማ ኦሮሞም ከማዳካስጋር ነው የመጣው፤ ወራሪና ጥንታዊ የአቢሲኒያ ህዝቦች የሚኖሩበትን ደጋማውን ክፍሎ ወሮ የያዘ ሃይል ነው፤ :lol: :lol: ክክክክ አይ ሰው፤ እባክህን አታስቀኝ፤ ጎጃምና ጎንደር አማራ አይደለም የናንተ ተረት ተረት ነው። አማራ ሁሌም አማራ ነው፤ ችግሩ በህዝቦች መካከል አንድነት ስለሌለ ነው። ድሮም አማራ አንድነት የለውም። ድሮም ወሎ ለብቻ ሸዋ ለብቻ ጎንደር ለብቻ ነበር። እንደ አሁኑ ፌዴራሊዝም በለው። በተረፈ ቴድሮስም፤ ሆነ በላይ ዘለቀ አማራ ከመሆናቸው ባሻገር፤ ይትግሬም ሆነ ኦሮሞ ዘር ሊኖርባቸው ይችላል። ይብላኝ ለናንተ ነጭና ጥቁሩን ጤፍ ለመለየት ጎንበስ ቀና የምትሉት እንጂ ይሄ የኢትዮጲያዊነት መሰረት ነው። መቀላቀል፤ መጋባት መዋለድ።

አማራ ከሌለ አያስፈራም፤ የሌለን ህዝብ ታዲያ ለምን ትከሳላቹ፣ የሌለ ህዝብ ታዲያ ለምን ገዛን እያላቹ ታለቅሳላቹ። ክክክክክክ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል። ኦሮሚኛ መናገርስ ኦሮሞ ያስብላል? የሃረር ኦሮሞ ኦሮሞነቱ ምኑ ላይ ነው? ባህላቸው፤ ሃይማኖታቸው ከሱማሌ ጋር ስለሚቀራረቡ ለምን ሱማሌ አልተባሉም? በነካ እጅህ እጅግ ሱማሌን የሚመስሉትን ሃረሮችና፤ የባሌ የአርሲን ህዝቦች ኦሮሞነት የሚገልጽ ፋክት አምጣልኝ። ምክንያቱም ባንተ አባባል አንድ ህዝብ አማርኛ ወይም ኦሮሞምኛ መናገር ኦሮሞ ወይም አማራ ስለማያስብለው።

እኔ የአማራን ህዝብ ማንነት የሚገልጽ በደብተራ ወይም በንጉስ አጫዋች ያልተጻፈ ኦርጂናል ጹፉም ላምጣልህ አንተ ደግሞ የጎንደርን፤ ወይም የጎጃምን አማራ አለመሆን የሚገልጽ ፋክት አምጣልኝ፤ በደሳለኝና በመሰለኝ ሳይሆን እውነትና ታሪክ ላይ የተመሰረተ።

Amara Sayint
Member
Posts: 593
Joined: 28 Mar 2007, 14:55

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by Amara Sayint » 05 Mar 2018, 13:45

What are you ምናምንቴ people blabbering about behind Amharas back. Hoping for a disorganized and weak Amhara is just wishful thinking. We Amharas bring not only ourselves into unity, but the entire country. Fact is Amhara is the only hope for Ethiopia. We Amharas will defeat everyone who dares challenges us. It is a forewarning of an impending fight.

Aragaw
Senior Member
Posts: 15285
Joined: 04 May 2007, 12:03

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by Aragaw » 05 Mar 2018, 13:50

AbebeB wrote:
ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ?
If you get your head out of your stinky as*s I swear! you wouldn’t have missed it.
Take a look at the Busiest center in አዲስአበባ አዉቶብስ ተራ !

[Image: https://scontent-sjc3-1.xx.fbcdn.net/v/ ... e=5B3AC79E]


Tolosa Ibsa Ibsa
የዛሬው ግፍ የወለደው ኃይል የማብራሪያ አጀንዳ:

1. የሊቀሰይጣን ወያኔ አጭበርብሮ የነፃ እርምጃው አዋጅ ፀደቀ በማለት እልልታውን በጭፍሮቹ አማካኝነት አቅልጦ ሳይጨርስ በመላው ኦሮሚያ በመላው ጉራጌ ዞን እና በከፊል አዲስ አበባ ህዝባዊ እንቢተኝነቱ እና እቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማው ተቀጣጥሎ የሊቀሰይጣን ወያኔ እና የህይወት ዘመን አሽከሮቹን እንጥል በመቁረጥ እንደሰአት ሰሪ አንገት የሚያስደፋ የአፀፋ እርምጃ በየአቅጣጫው መወሰዱ:

2. በአዲስአበባ ከተማ በማዕከል ደረጃ ያለው የሊቀሰይጣን ወያኔ ሚሊሻ ያልሰለጠነ የፀጥታ ኃይል: ደህንነት, አጋዚ, የወንጀል ማምረቻው የፊደራል ፖሊስ ግርግር አለመተማመን እና በጭንቀት ተውጦ ፍራቻ እና ስጋት ውስጥ ሆኖ በየቦታው ከተማው ውስጥ መበተኑ:

3. የሊቀሰይጣን ወያኔ የጊዜው የዛር ፈረስ መጋለቢያ አባዱላ ገመዳ(ምናሴ ወልደጊዮርጊስ) ገበናው ሲፈተሽ:

phpBB [video]

11:11
Member
Posts: 39
Joined: 04 Mar 2018, 13:51

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by 11:11 » 05 Mar 2018, 16:26

Amhara or Abyssinians
The Abyssinians, rulers of the country, call themselves "Amhara" in contrast to the inhabitants of Tigre. Through all the extent of my journey to the west, I did not come across any areas that they had completely settled, but, on the other hand, in those most recently conquered, all the rulers and troops are Abyssinian.

At the present time, Abyssinia -- with its ancient culture, Christianity, and historically shaped governmental order -- appears like an island among other peoples who are almost in a childlike condition. Abyssinians have professed the Christian faith since 343 A.D., and before then, from the time of Solomon, they professed the Jewish faith, which even today is reflected in their ceremonies.72 To this day they separate animals into pure and impure; they give great significance to the ability to butcher cattle; and they circumcise their children. There are many other similarities, but I will tell of them in greater detail later.


(From Entotto to the River Baro by Alexander Bulatovich) 1897

Post Reply