Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby MatiT » 28 Dec 2017, 17:06


ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ.

ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 19/2010) ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ። ለፈረንሳዩ የዜና ወኪል ኤ ኤፍ ፒ ቃለመጠይቅ የሰጠው ቴዲ አፍሮ በአስመራ የሙዚቃ ኮንሰርት በማቅረብ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል እንደሚፈልግ አስታውቋል። በሌላ በኩል ለመጪው የኢትዮጵያ የገና በዓል በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት ለማቅረብ የአገዛዙን ፈቃድ በመጠበቅ ላይ መሆኑንም ኤ ኤፍ ፒ በዘገባው አመልክቷል። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ሰሞኑን በድምጻዊ ቴስሮስ ካሳሁን ቤት ጎራ ብሎ ነበር። ድምጻዊውን በሙዚቃዎቹና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያነጋገረበትን ቃለ መጠይቅም ለንባብ አብቅቷል። የ41 አመቱ ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን በቅርቡ ያወጣው ኢትዮጵያ የተሰኘው አልበሙ በአለም አቀፉ የሙዚቃ ሰንጠረዥ ውስጥ በአንደኛ ደረጃ ተቀምጦ እንደነበር ኤ ኤፍ ፒ በዘገባው አስፍሯል። ምንም እንኳን በቢልቦርድ ሰንጠረዥ ቀዳሚ ቦታን ይዞ የነበረ ቢሆንም ሙዚቃዎቹ ግን በሀገር ቤት በሚገኙ መንግስታዊ የመገናኛ ብዙሃን እንዳይተላለፉ መታገዳቸውን ኤኤፍ ፒ በዘገባው ላይ አመልክቷል። ድምጻዊው በኢትዮጵያውያን ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እንደሆነም አትቷል። ቴዲ አፍሮ በሙዚቃዎቹ በኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት እንዲሰፍን የሚሰብክ መሆኑን የገለጸ ሲሆን ይህንንም እስከመጨረሻው እንደሚገፋበት በቃለምልልሱ ላይ ገልጿል። ሙዚቃዎቹ አነጋግሪም ናቸው ።በብዙዎች ዘንድ የሚታወሱት የቴዲ አፍሮ ሙዚቃዎች በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ የሚተቹ ተደርገው ነው የሚወሰዱት ያለው ኤኤፍ ፒ በዚህም ምክንያት በአገዛዙ ባለስልጣናት ዘንድ በበጎ እንዲታይ አላደረገውም ሲል ያክላል። በተለይም በአውሮፓውያኑ 2005 ላይ ያወጣው ጃ ያስተሰርያል የተሰኘው አልበሙ የተቃውሞ መዝሙር ተደርጎ ይወሰዳልም ይላል ዘገባው። ደም ያፋሰሰው ምርጫ ከመካሄዱ ከቀናት በፊት አልበሙ መለቀቁንም ያስታውሳል። ይህን ያልወደዱት የአገዛዙ ባለስልጣናት ድምጻዊውን በጥርጣሬ እንደሚያዩትም አንስቷል። በፈረንጆቹ 2008 በመኪና ሰው ገጭቶ በመግደል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ለእስር የተዳረገ ቢሆንም የጥበብ አፍቃሪዎቹ ግን ጉዳዩ ፖለቲካዊ ምክንያት አለው ብለው እንደሚያምኑ ጠቁሟል። በተደጋጋሚ ሊያቀርባቸው የነበሩት የሙዚቃ ዝግጅቶች እንደተሰረዙበት በቅርቡም የአዲስ የሙዚቃ አልበሙ የምርቃት ፕሮግራም በፖሊስ መታገዱንም አስታውሷል። ለመጪው የገና በአልም የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ የአገዛዙን ባለስልጣናት ፈቃድ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን ገልጿል። የገና ዋዜማ አንድ ሳምንት የቀረው ቢሆንም እስካሁን ከአገዛዙ በኩል ምላሽ ስለመሰጠቱ የታወቀ ነገር የለም ብሏል ዘገባው። በሌላ በኩልም ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን በኤርትራ አስመራ የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ ፍላጎት እንዳለው ከአዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል። በአስመራ የሙዚቃ ዝግጅቱን ማቅረብ ቢችል በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ማሻሻል ይቻላል ብሎ እንደሚያምንም ድምጻዊው ተናግሯል። የሚያስፈልገን የፍቅር፣ሰላምና ይቅር ባይነት ነው ያለው ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን በሙዚቃ ስራዎቹ ይህን ማስተጋባት እንደሚችል ጠቅሷል። ድምጻዊ ቴድሮስ እንዳለው ልጆች ሆነን የማስታውሰው ሁላችንም እንደ አንድ ህዝብ ነበር የምንኖረው፣ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ነበር የምናውቀው አሁን ግን በብሔር ማንነታችን ነው የምንለየው ይሄ ደግሞ በጣም አደገኛ እየሆነ መቷል። ቴዲ አፍሮ መጪው ጊዜ በጣም እንደሚያሰጋውም ሳይገልጽ አላለፈም።Re: ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby Halafi Mengedi » 28 Dec 2017, 17:14


Entay Adiki Kefiuki Ezuy Nab Amhara Tamhrhiri???

phpBB [video]


phpBB [video]


phpBB [video]ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby MatiT » 28 Dec 2017, 18:22


It was Jaki goose then Pm, Hylemaria and Prz Germa and fnnaly now its teddy Afro beg to see Asmerino ..what a blessing the land jersulem a good civilized people of Eritrea,,I'M sure after the next day on the death of tplf it will be a millioions of ethiopians to come to visit eritrea
Last edited by MatiT on 28 Dec 2017, 19:18, edited 1 time in total.Postby Degnet » 28 Dec 2017, 18:56


kkkk,first improve your English,sibal semteh men lemayet new yemimetaw?Re: ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby MatiT » 28 Dec 2017, 19:14


Degnet » ..hell no to y'all aggameinos to the land of jeganu to come to even to shine a shoe or a house maid in little roma Asmerino..chaw try to djubit or somali land worthless agagmmePostby Degnet » 28 Dec 2017, 19:17


I love asmera and eritreans,it is you who I hated amharuRe: ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby Gobana » 28 Dec 2017, 19:32


why? i kind of hate this guy to be honest. his always doing something irrelevant to the struggle. he created a difference between amhara and oromo. he once never denounces the government yet people think his a hero. take a look at our oromo singers, they don't afraid to denounce the government to their face. even though most of them suffering from it. most amhara singers are hodam, they got nothing to do with their people suffering as long as they fill their fat belly.Re: ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby MatiT » 28 Dec 2017, 19:35


You got it wrong buddy..i love ethiopia ..back in my days thre's no amara ,oromo,islam bla bla crap..you guys are brought this shitt to the good people of ethiopia but guss what after the demis of your tplf when they get the good leader as like Issayas Afeworki ethiopia will b the good place to live and to growPostby Degnet » 28 Dec 2017, 19:46


MatiT,
My main question now is about the suffering of good Eritreans in Eritrean prisons,I am beginning to hate Tigrians because of the brutal wejane supporters,especially those I read here,savagesRe: ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ

Postby gadaa2 » 29 Dec 2017, 02:29


Teddy is a weak busienss man. But he should know that there is no money in Asmera. I think he is trying to get paid by AA. Idiot we dont want his ugly attention seeking habit. Fight for freedom of Ethiopia and when Ethiopia is free you can go to Congo forest and sing let alone Asmera.

Next Page


Return to Ethiopian News & Opinion

Who is online

Registered users: Bing [Bot], Google [Bot], taltallee