የህወሐት ደንነት መስሪያ ቤት ዶክተር አብይን የሚከታተሉበት ዋናዋና ምክንያቶች:
By ኮ/ል አበበ ገረሱ
1ኛ ዶክተሩ የወያኔ ወታደራዊ ተቋማትን ጠንቅቆ ስላምያውቅ። በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ግዜ የባድሜ ሽራሮ ግንባር የጠለፋ ሃላፊ ነበር። ላላይ ዴደ በምባል ቦታ 6 ሰዎች ሆኖ በክርው የወታደራዊ ጠለፋ ስራ ላይ እያሉ ከኤርትራ ሰራዊት የተቶከስው መድፍ 5ቱን ጨርሶ እንደ አጋጣሚ ዶክተር አብይ ብቻውም ተርፎዋል። ቀጥሎም ጦርነቱ እከሚያልቅ ድረስ በዝሁ ስራ ስለ ነበር። ወታደራዊ ምስጥሮችን ከማንም በላይ ጠንቅቆ ያውቃል።
2ኛ የአገርቷንም የቴሌኮምንኬሽን መዋቅሮችን ሥስተሙን በሙሉ አብጠርጥሮ ያውቃል። ሌላው የኢንፎርሜሽን መረብ ደንነት በዝያች አገር ያቋቋመው ራሱ ዶክተር አብይ ነው። ሰለዝህ ዶክተሩ የአገርቷን የደንነት ተቋምና መከላካያን እንድሁም ቴሌኮምንኬሽን መስርያ ቤቱን መወቅሮችና አሰራሮችን ጠንቅቆ ስለምያውቅ።
3ኛ አብይ እንደ ለሎች የወያኔ ባላ ስልጣኖች የትምህርት ማስራጃዎችን ከኢንግልዙ ኦፔን ኡኒቬርስቲ በገንዘብ አልገዛም። እራሱን በራሱ አስተምሮ እዝህ ደረጃ ላይ የደረሰና በቂ እውቀት ያለው ስው በመሁኑ ለወደፍት ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሆናል ተብሎ ከምታሰቡት ሰዎች አንዱ በመሆኑ ከወድሁ ለማስቀረትና ኦ ፒ ድ ኦ ሰው የለውም ተብሎ ደብረ ጽዮንን ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለማምጣት ታስቦ ነው ዶክተር አብይን ከወድሁ ጥርሳቸው ውስጥ ለማስገባት የፈለጉት! #victory #for #Ethiopia #Oromara