Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8632
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 13 May 2024, 14:40

ጀግናው ወዲ ራያ ፣ <<ኤርትራውያን ጠላቶቻችን ሆነው አያውቁም። ዋነኛ ጠላታችን መቀሌ ላይ ነው፣ ዋሽንቶን ላይ ነው። በመረጃ ፎሩም ውስጥ ተሰግስጎ ያለው የሕወሃት ካድሬ ነው፣>> ይላል። ተጋሩ በደንብ ውስጣችንን መፈተሽ ይኖርብናል ይላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8632
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 13 May 2024, 15:12

በማይክ ሀመር የተጠነሰሰው የፕሪቶሪያ የSelam/ ስምምነት በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ የተጫነውን ጭቆና እንዲባባስና እንዲቀጥል አድርጓል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8632
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 13 May 2024, 18:32

ወዲ ራያ ለለ ነቱ ኩላህና ተጋሩ ንፈልጦ ግን ከይንፀውዮ ንስከፍ ሓቂ ኻይፈርሐ ዶርጊሑዎ። ኡቱ ልሓደ ነጥቢ ሓሙሽተይ ሚልዮን ቆልዑ ትግራይ አው ውክልና ጦርነት ለህለቐ ወያነ እዩ ዋና ፀላኢና። ኡቱ <<ትግራዋይ ኮይኑ ልሕውሃት ዘይወድቕ ግንባር ግንባሩ ብጥይት በሉዎ>> ልበለ እዩ ቀንዲ ፀላኢና። :roll: :roll:

Post Reply