Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33833
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

"40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Revelations » 11 May 2024, 14:04

This study comes from Tigray Youth Admin office and Mekele University. It's very likely that the number reported is less that the actual number of youth who are ready to flee another war before they are forcefully conscripted once again.

Follow the news below for more details.



Revelations
Senior Member+
Posts: 33833
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Revelations » 11 May 2024, 14:17

<<ትግሬ ሆኜ አልወለድም የማለት አፍ ቢኖረኝ ለናቴ ያን ነበር የምላት>> እያልኩ በዙ ጊዜ ያነበባቸሁኝ ይመስለኛል፡፡ ብዙ ሰዎች እንዲህ ስል ይደነቁም ይደነግጡም ይሆናል። አልተለመደምና አልፈርድባቸውም፡፡እንዲያ ስል አይግረማችሁ። በምክንያት ነው፡፡

Digital Weyane
Member+
Posts: 8629
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Digital Weyane » 11 May 2024, 14:58

በውክልና ጦርነቱ አካላቸው የጎደለ የትግራይ ወጣቶች ሁለት እግር ቢኖራቸው ኖሮ ወደ የመን እና ሊብያ ይሰደዱ ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

<<ማይ ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> የሚሉ የወያኔ ካድሬዎች ውሸታሞች ናቸው፣ በማህፀን ሳሉ ዲያብሎስ የውሸት ቋት እንዲሆኑ የመረጣቸው እና ሲወለዱ ጀምሮ የአእምሮ ህመምተኞች ናቸው።
:roll: :roll:

Right
Member
Posts: 2925
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Right » 11 May 2024, 15:43

<ትግሬ ሆኜ አልወለድም የማለት አፍ ቢኖረኝ ለናቴ ያን ነበር የምላት>> እያልኩ በዙ ጊዜ ያነበባቸሁኝ ይመስለኛል፡፡ ብዙ ሰዎች እንዲህ ስል ይደነቁም ይደነግጡም ይሆናል። አልተለመደምና አልፈርድባቸውም፡፡እንዲያ ስል አይግረማችሁ። በምክንያት ነው፡፡
It is heartbreaking. Some of us in this forum said that we are grateful to God for not being a Tigrie. Now the Tigrian youths are saying it loud. These young children who would have been engineers, doctors, architects etc just like the children of General Tsadikan- dr Theodora Adahanom and many other TPLF warlords have been feed to a meat grinder in a meaningless war that they will never win.
Where are the Elites of Tigray who would have be at the forefront opposing this tragedy?

Revelations
Senior Member+
Posts: 33833
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Revelations » 11 May 2024, 16:01

ትግራይ ውስጥ ስራ ፍለጋም ሆነ ለም መሬት ፍለጋ ብሎ ወደ ትግራይ የመጣ በታርካችን አይተን አናውቅም፡፡ ጋሞጎፋ፣ ሶማሊያ፣ ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሙርሌ፣ ዲንቃ ፣ አማራ፤ ጉራጌ፣… 87 ብሄረሰብ ትግራይ ወስጥ የለም። ለዚያም ነው "መባረር" የማይታየው፡፡ ሰላምና አገር ወዳድ ነው ብለው ይሚቀባጠሩትም መነሻው አያወቁትም ማለት ነው፡፡ ያለው ትግሬ ብቻ ነው፡፡ ስለ ማባረር ከተነሳ አማሮች ለ47 አመት ወልቃይት የደረሰባቸው የዘር ማጽዳት ታሪክ እንዳይወሳ የሚፈልጉ ብቻ ናቸው ትግራይ ሰላም ነው የሚሉት፡፡

Right
Member
Posts: 2925
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Right » 11 May 2024, 16:09

Tigray gets a taste of its own medicine.
One million dead in the 22/23 war. Way too much for a population of 3 millions.

Revelations
Senior Member+
Posts: 33833
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Revelations » 11 May 2024, 16:50

ዋዜማ በዚሁ ጉዳይ ላይ የትግራይ ክልል ወጣቶች ማኅበርን ያነጋገረች ሲሆን ማኅበሩ በክልሉ ያለው ሥራ አጥነት ያስከተለው የወጣቶች ስደት እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ ደርሷል ሲል ገልጿል።

የክልሉ ወጣቶች ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ሠናይ ከሓሳይ ለዋዜማ እንደተናገሩት ማኅበሩ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በመተባበር በ 10 ወርዳዎች፣ በ 30 ቀበሌዎችና በ1 ሺህ 200 መቶ ወጣቶች ላይ ፈጣን የዳሰሳ ጥናት ማድረጉን ገልጸዋል።

የጥናቱም ፍለጋ ከጦርነቱ በኋላ የወጣቱ መተዳደሪያ ምንድነው?፣ትምሕርት ጤና እና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ከማግኘት አንጻር ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል የሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ያካተተ እንደሆነ ለዋዜማ አስረድተዋል።

ከላይ የተጠቀሱት አገልግሎቶች ባለመኖራቸውና በክልሉ አሁን ባለው ሁኔታ ምንም የሚጨበጥ ተስፋ ባለመኖሩ ምክንያት ካሉት ወጣቶች መካከል ግማሽ ያህሉ የመሰደድ ሃሳብ ያላቸው እንደሆኑ በተደረገው ጥናት መሰረት ማረጋገጣቸውን ጠቁመዋል።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12932
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Fiyameta » 11 May 2024, 17:08


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20815
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Fed_Up » 11 May 2024, 19:10

Fiyameta wrote:
11 May 2024, 17:08
Brilliant!!

Revelations
Senior Member+
Posts: 33833
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Revelations » 11 May 2024, 21:05

መንግሥትና አገር መለየት ያቃተው ማሕበረሰብ ተገንብቶ እብሪትና ጥላቻ በታጠቁ ፊደል ባልቆጠሩ በተፈጥሮ የድምፅ ተሰጥኦ የታደሉ አዝማሪዎች በሚዘፍኑት ዘፈን እየታጀበ (በጭፈራ ዩፎርያ) ናላው የደፈረሰ፤ ስሜታዊ ማሕበረሰብ እንደተገንባ የ 17 አመት በትግላቸውም ወቅት ይሁን በ27 አመት መንግሥታቸው የሆኑትን በዓይኔ አይቻለሁ፡፡ ስለዚህ ከኔ በላይ አላያችሁዋቸውምና ትግሬነቴን ባልወደው አይግረማችሁ፡፡

Right
Member
Posts: 2925
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Right » 12 May 2024, 06:50

ስለዚህ ከኔ በላይ አላያችሁዋቸውምና ትግሬነቴን ባልወደው አይግረማችሁ፡፡
Dead end. The ultimate destination of ethnic ideology.

Asmara
Member
Posts: 1385
Joined: 24 May 2007, 05:09

Re: "40% of Tigrayan youth want to flee from Tigray" - Study

Post by Asmara » 12 May 2024, 16:59

Where is AuxumAmenzra?
Why is he avoiding this thread?

Post Reply