Blog Archives

በዘ-ህወሀት የውሸት ምድር የማወንበጃ መረጃ ዘመቻ፡ ቀጣፊው በኢትዮጵያ ዉሸትን እዉነት ነው እያለ ሲሰብክ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠናከረ የመጣውን የዘ-ህወሀት (ዘራፊ ህወሀት) የመረጃ ማወናበጃ ዘመቻ ለማጋለጥ ሲባል በተከታታይ እያቀረብኩ ካለሁት ትችት ይህ ሶስተኛው ክፍል ነው፡፡ እ.ኤ.አ መስከረም 5/2016 አቅርቤው በነበረው ትችት በኢትዮጵያ ውስጥ ተንሰራፍቶ የሚገኘውን …

Posted in Amharic

በኢትዮጵያ የዘ-ህወሀት የዘር ማጥፋት ተራ ውሸት እና ማወናበጃ ማስረጃ ሲጋለጥ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህንን ትችት የማቀርበው ለበርካታ ምክንያቶች ነው፡፡

በመጀመሪያ ደረጃ እ.ኤ.አ መስከረም 5/2016 አቅርቤው በነበረው ትችቴ በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ውስጥ መጠነ ሰፊ በሆነ መልኩ ተቀጣጥሎ የሚገኘውን ሕዝባዊ አመጽ ዋጋ ለማሳጣት እና የኢትዮጵያን ሕዝብ እውነተኛ …

Posted in Amharic

“ደስታ ነገ ጠዋት አሸብርቆ ይመጣል!”፡ ለ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት መልዕክቴ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ 

ያለ መራራ ትግል ምንም ዓይነት ዕድገት ሊኖር አይችልም! 

 እ.ኤ.አ መስከረም 11/2016 የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት የ2009 ዓ.ም የመጀመሪያ ዕለት ነው (እንደ ኢትዮጵያውያን ዘመን አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን)፡፡

“2009 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ“ የሚሉትን ቃላት …

Posted in Amharic

የዘ-ህወሀት ተራ ቅጥፈት እና የማወናበጃ መረጃ የማዛባት ዘመቻ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Deception 2“TPLF” በሚለው የእንግሊዝኛው አህጽሮ ቃል ውስጥ የሚገኙት እና “LF” ተብለው የተጻፉት ሁለት የመጨራሻ ፊደሎች ሲተነተኑ “Lie Factory/የቅፈት ማሽን/ፋብሪካ” የሚለውን ይወክላሉን? 

እንደዚሁም ሁሉ “ህወሀት” በሚለው የአማርኛው አህጽሮ ቃል ውስጥ የሚገኙት እና “ሀት“ በማለት የሚነበቡት የመጨረሻዎቹ

Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ 

Cheetah 14አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣  ማለትም  የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡

እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ መግለጫ መድረኮች ሊሆኑ አይችሉም” በማለት …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ፡ ከጭፍን የፖለቲካ ጥላቻ ባሻገር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  

የእምነቴ መርሆዎች፡ በአሁኑ ጊዜ ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በነጻነት፣ በዴሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ጥበቃ የተፈረከሰከሰ ግድግዳ መካከል የቆመ ነገር ሆኖ ይገኛል፡፡

የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ጥላቻን የፖለቲካ …

Posted in Amharic

አእምሯቸው “የደነዘ አማሮች”፣ የኦሮሞ “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች” በ2016 እየተነሱ ነውን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   

እውን አማሮች የደነዙ ሕዝቦች ናቸውን?

መሬታቸው በየጊዜው እየተወረሰ እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ከነጻ መሬታቸው መፈናቀላቸውን በመቃወም የመሬት ቅርምት ዕኩይ ድርጊቱ እንዲቆም እና መብታቸው እንዲከበርላቸው በመጠየቃቸው ብቻ እውን የኦሮሞ ሰላማዊ አማጺዎች “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች” ናቸውን?

እነዚህ …

Posted in Amharic

“ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም፣” አለ አቦይ ስብሐት ነጋ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

የኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በ2016 የክረምት ወቅት መጀመሩ ነውን? 

አንድ ህዝብ ታምቆ ፣ ታምቆ ማለት ተጨቁኖ  በዘመንታ አይቆይም ። ዩኒቨርሳል universal  ማለት ነው ።  አንድ ህዝብ እንደ ህዝብ መጠን  በዓለም ታሪክ  አንዳስቀመጡት አንደፈለጉት  የሚቀመጥ አይደለም።

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ በእሳተገሞራ ጫፍ ላይ ተቀምጣ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

“በሰላማዊ መንገድ ለውጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉ ሁሉ ሞገደኛውን እና የማይቀረውን የአብዮት ማዕበል እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ” ጆን ኤፍ. ኬኔዲ

እንዲፈጸምልህ በምትመኘው ነገር ላይ አስቀድምህ ተጠንቀቅ ምክንያቱም የሚሆነው አይታወቅም የተመኘኸውን ልታገኝ ትችላለህና…

MLK40በአሁኑ ጊዜ በህይወት የሌለው እና የህዝባዊ …

Posted in Amharic

“ከዚህ በላይ ምን ትሆናለህ? ክተት! አትነሳም እንዴ?” አለ ዘረኛው ኒዮ ፋሺስት ዶናልድ ትረምፕ በሪፑብልካኑ ጉባዬ ላይ 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

በጁሊየስ ቄሳር ተውኔት ውስጥ የቄሳርን ሞት ተከትሎ ጣሊያንን ሽባ የሚያደደርግ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊከሰት እንደሚችል ሸክስፒር የማርክ አንቶኒን ገጸ ባህሪነት በመላበስ እንዲህ በማለት አስጠንቅቀው ነበር፡

“…እናም አቴ በእርሱ በኩል ከጋነም እሳት ሆኖ በመምጣት የቄሳርን

Posted in Amharic

ጥላቻ ጥላቻን፣ ኃይል ኃይልን፣ ሕግ አልባነት ስርዓተ አልበኝነትን ይወልዳል፣

[For an English version of this post, click HERE.]

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል፡፡ አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል፡፡ አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ ስቃይ ውስጥ ተዘፍቀው ይገኛሉ፡፡

ሁለት አፍሪካ አሜሪካውያን ዜጎች

Posted in Amharic

የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Horn text plusእ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር፡፡

ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና ማቆሚያ በሌለው በአፍሪካ ሰው ሰራሽ ቀውስ ምክንያት ምንም ዓይነት ተስፋ …

Posted in Amharic

የኢትዮጵያ-ኤርትራ የጦርነት ጨዋታዎች፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ይህን አስቂ ኝ (አስለቃሽ) ትአይንት  (ትያትር)  ፊልም ከዚህ ቀደም አላየነውምን?

Wargames Amharic

 

 

 

 

 

 

 

እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2011 ዘ-ህወሀት የሕዝብን ስሜት ለማስቀየስ (ለማወናበድ ) ስለሚያካሂደው የጦርነት ጨዋታ  ትችት በጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡

ዘ-ህወሀት …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ አዲስ ህገ መንግስት ያስፈልጋታልን?

Ethiopia Map Constitution

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ጥያቄ ሆኖ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን የሚለው አይደለም፡፡

መጠየቅ ያለበት ግን በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሕገ መንግስት የሌላት ሀገር ስለሆነች …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ፡ የዘ-ህወሀት ወንጀለኞች ያልተመዘገበ ቦንድ ባሜሪካ ሲሸጡ ማጅራቸዉን ተያዙ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ 

TTPLF Fraud Am1

ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ  ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ለአራት ዓመታት ያልተመዘገበ ህገ ወጥ …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ፕሬዚዳንት ሊኮን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ወይ ጉድ! ጉድ!  ጉድ !

ታምር  ታዬ ! ትያትር ታዬ !

ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆነው ቴዎድሮስ አድሀኖም የዓለም ጤና …

Posted in Amharic

የምሁራን የህሊና ድህነት እና የኢትዮጵያ ረሀብ ከሀዲዎች የሞራል ልዕልና ኪሳራ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Famine No 5“በኢትዮጵያ ውስጥ ረሀብ የለም…ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ እየተራቡ አይደለም…ሰዎች እየሞቱ አይደለም…እንስሶች በወኃ ጥም ምክንያት እየሞቱ ነው…” አሌክስ ዲ ዋል

ባለፈው ሳምንት በኒዮርክ ታይምስ (ዓለም አቀፍ ህትመት) በቀረበ ጽሁፍ አሌክስ ዲ ዋል ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ …

Posted in Amharic

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በውርደት ስትታሰብ የምትኖር ዕለት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በኢትዮጵያ የስልጣን ማማ ላይ የነገሰባት ዕለት ናት፡፡

በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በስልጣን እርካብ ላይ እንደ …

Posted in Amharic

ሕግ እንደ መንግስታዊ አሸባሪነት በአፓርታይድ ኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ 

ttplf terror4የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህ ትችት “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ እያወጣሁት ያለው ሶስተኛ ክፍል ሲሆን መደበኛ በሆነ መልኩ በግንኙነት መስመር በድረ ገጽ እንደሚወጣ እጠብቃለሁ፡፡

የዚህ “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚወጣው ትችት ሁለቱ ጥንድ ዓላማዎች …

Posted in Amharic

የበቀለ ገርባ የፍትህ ሂደት በዘ-ህወሀት የዝንጀሮ (የይስሙላው) ፍርድ ቤት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Bekele 8በአሜሪካ የሕግ አፈ ታሪክ የስኮፐስ የዝንጀሮ (የይስሙላ) ፍርድ ቤት ነበር ፡፡

እ.ኤ.አ በ1925 ጆን ስኮፐስ ተብሎ የሚጠራ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር በቴኔሲ ግዛት ድንጋጌን በመጣስ በአንድ የሕዝብ ትምህርት ቤት ውስጥ ስለሰው ልጆች ዘገምተኛ …

Posted in Amharic

መንድሜ፣ እስክንድር (አይበገሬው) ነጋ፡ ብቻህን አይደለህም እናም እንወድሀለን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ወንድማችንን እስክንድር ነጋን እናስታውስ፣

Eskinder Nega 1ዘ-ህወሀት (የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ) ታላቁ እስክንድር ነጋ ከሕዝብ ትውስታ እና ህሊና ተፍቆ እና ጠፍቶ ከማየት በላይ የሚወደው ነገር የለም፡፡ ዘ-ህወሀት ዓለም እስክንድር ነጋን እንዲረሳው ይፈልጋል፡፡ …

Posted in Amharic

የአሜሪካ የሕግ ምክር ቤት አባላት (ሴናተሮች) በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቆም አለበት እያሉ ይጮሃሉ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ 

Cardin 6ባለፈው ሐምሌ ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን ጎበኘ እና የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስበ (ህወሀት) አገዛዝ “ዴሞክራሲያዊ መንግስት” ነው በማለት አወጀ፡፡

ዘ-ህወሀት ዓይኑን በጨው ታጥቦ ተካሂዶ የነበረውን የይስሙላ የቅርጫ …

Posted in Amharic

የዩኤስኤአይዲ/USAID የምግብ እጥረት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ 

Famine 7

 

 

 

 

 

 

 

 

የረሀብ ወይም የድርቅ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ?

ዩኤስኤአይዲ/USAID በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የምግብ እጥረት እንጅ ረሀብ አይደለም ይላል፡፡ (ኤል ኒኖ የተባለው የአየር ለውጥ ባስከተለው ችግር ምክንያት ያለው ነገር አስከፊ …

Posted in Amharic

የጎሳ ዘረኝነት (ክልላዊነት) በኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Apartheid 2የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ “የጎሳ ዘረኝነት/አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ መደበኛ በሆነ መልኩ እያዘጋጀሁ የማወጣው ተከታታይ ትችት ሁለተኛው ክፍል ነው፡፡

የዚህ ተከታታይ ጽሑፍ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡

1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ ወዴት ነው የምትሄደው እና የማትሄደው?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Quo vadis 4(እ.ኤ.አ መጋቢት 27/2016 በማሪዮት ጆርጅታዎን  ከተማ  (ዋሺንንግቶን ድሲ ) ቪዥን ኢትዮጵያ በተባለው ድርጅት አስተባባሪነት “ስለወደፊቷ ኢትዮጵያ፡ ሽግግር፣ ዴሞክራሲ እና ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛው ቅጅ ከቀረበው ንግግር የተወሰደ ነው፡፡)

“ስለወዲፊቷ ኢትዮጵያ፡ ሽግግር፣ …

Posted in Amharic
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook