Blog Archives

እናት መሬት!

ከደምስ በለጠ

እናት መሬት ሆይ! በምድርሽ ላይ ደም እንደውኃ ፈሰሰ ። ጨቋኞች የሰው ስጋ መተሩብሽ ። ወጣቶችሽ እንደዱር አውሬ እየታደኑብሽ ነው ። አዳኞቹ ደግሞ ከሰው የተፈጠሩ አይመስሉም ። ወይ አንቺ እናት መሬት ! እስከመቼ ? እኮ እስከመቼ ? የደም አበላ …

Posted in Amharic

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ከሰመረ አለሙ

በሰመረ አለሙ
በምንኖርበት በምእራቡ አለም ዜጎች ከምርጫ በፊት መሪዎቻቸዉን ይገመግማሉ፤ያለፈ ታሪካቸዉን፤ልምዳቸዉን፤ማህበራዊ ተሳትፎዋቸዉን በተለይም ሀገር ወዳድነታቸዉን ከግምት ከተዉ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንጻር ለቦታዉ ብቁ መሆናቸዉነ መርምረዉ መዝነዉ ይመርጣሉ። በዚህ ሁኔታ የተመረጠ መሪ መልካም ስነምግባር ይኖረዋል; ለአላማዉ የጸና ይሆናል;አድልዎን ይጠየፋል፤መልካም አስተዳደርን ያሰፍናል፤ ለአገር …

Posted in Amharic

ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

በቅርቡ የግንቦት ሰባት የውጪ ጉዳይ ግንኙነት ዋና ሹም ነአምን ዘለቀ ፤ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ፤ ከ1991 ዓ.ም እ.ኤ.አ ጀምሮ ፤ የኤርትራው ሻእቢያዊ መንግስት ፤ በኤርትራ ህዝብ ላይ የሚፈፀመውን ኢ ሰብአዊ የመብት ረገጣ አስመልክቶ ፤ በኤርትራ …

Posted in Amharic

የግንቦት 7 የእቃ እቃ ጨዋታ

ይህ አዲሱ 2008 የኢትዮጵያ አመት ከዋዜማው ጀምሮ ፤ በየሳምንቱ አዳዲስ ክስተቶችን እያሳየን ነው ። የሐረር ሰው “አጃኢብ” ይላል ፤ ነገር አልጥም ሲለው ። ለዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆኑኝ ፤ ከጁላይ 18 ቀን ጀምሮ እያስተዋልኩ ያለሁት ጉዳይ ነው ። ጁላይ 18 ቀን …

Posted in Amharic

የገበሬው ልጅ ሞላ አስገዶም

TPDM chairman Mola Asgedom

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ከሳምንት በፊት ከወደ አስመራ አንዲት “ሰበር ዜና” የምትል እንደ አዋጅ ቢጤ የሚቃጣት ዜና ተናኘች ። በዚህች ዜና ላይ አሳቤን እስከ አስመራ ድረስ ወስጄ ፤ እያንዳንዳቸውን ተጣመሩ የተባሉትን ድርጅቶች ለመቃኘት ሞከርኩ ። ይህን ሳደርግ ሁልጊዜ ሻእቢያ ከሚጎነጉናቸው ትብብር …

Posted in Amharic

የዴምህቱ መሪ ሞላ አስገዶም ከትናንት በስቲያ እስከ ዛሬ

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ኢትዮጵያ ውስጥ አዲሱን የ2008 ዓ.ም አመት ለመቀበል ሁሉም በየቤቱ እንደአቅሙ ሽር ጉድ እያለ ነው ። በመላ ሃገሪቷ ሜዳና ሸንተረር ፤ ሸለቆና ሜዳ ፤ አደይ አበባው ፈንድቷል ። ለጥቅምት የሚሆነውን ማር ንቦች ለመቅሰም በነፃነት ካንዱ አደይ አበባ ወደሌላው …

Posted in Amharic

በጥርሳችን መሃል አሾልከን እየዋሸን ይሆን? – ለኤፍሬም ማዴቦ መልስ

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ቀጥሎ ያለው የንግሊዝኛ ፅሁፍ ኤልያስ ክፍሌ ከኤርትራ ጋር ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል ባለበት ጊዜ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ኤልያስን የተቹበት ነው።

“I wonder what in the “Hell” Asmara has to do with the likely outcome of political events in …

Posted in Amharic

“እግዜር ሲጣላ በትር አይቆርጥም…”

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ይድረስ ለተከበሩ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አባል አቶ ሙሉነህ ኢዩኤል ። ሰላምታየ እንዲደርስዎ ምኞቴ ነው። ሰሞኑን በዋሽንግቶን ዲሲና እኔ በምኖርበት በላስ ቬጋስ ከተማ ድርጅትዎ በጠራው ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር በጥሞና አዳመጥኩ ። ስለ እርስዎ ንግግርም በቀረበው ዜና …

Posted in Amharic

የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው እንዴ? የዴምሕቶቹ የማነ እና ፍሰኃ (ደምስ በለጠ)

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ከ1998 እስከ 2000 እ.ኤ.አ የቆየው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሻእቢያና በወያኔ መካከል ከፍተኛ ክፍተት ፈጥሮ እንደቆየ አሁንም መፍትሄ ያላገኘ ጉዳይ እንደሆነ ሁላችሁም የምታውቁት ነው። ከ1991 ሻእቢያ ኤርትራን ከተቆጣጠረ በኋላ በነበሩት ሰባት አመታት ሻእቢያዎች በኢትዮጵያ ላይ አንሰራፍተውትና ቀጣይ መዋቅር አሰናድተውለት …

Posted in Amharic

አንዳርጋቸው ፅጌን በሉት ወይስ አስበሉት?

The abudction of Andargachew Tsige
ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ሰሞኑን አንድ ዜና ብቅ ብላ ጥፍት ብላለች ። “ለአንዳርጋቸው መያዝ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚጠረጠሩ የሕወሐት ቀኝ እጅ በአስመራ ተያዙ” የሚል ርእስ ነበራት ። ባለፈው ሳምንት ኦገስት 4 ቀን ወጥታ የነበረችው ይህች ዜና ፤ ዛሬ በአዳዲሶቹ የሻእቢያ ወዳጆች …

Posted in Amharic

“ዴምሕት” የሻእቢያ የትሮይ ፈረስ !

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ።

እንደምን ከረማችሁልኝ ክቡራትና ክቡራን አንባቢዎቼ ። ይኽው በቀጠሮዬ ብቅ ብያለሁ እንደገና ።

“በሚቀጥለው ፅሁፌ በ“ድምሕት”ና በአወቃቀሩ ላይ እመጣበታለሁ ብዬ ነበር “ሻእቢያ ለምን?” የሚለውን ቁጥር 1 ፅሁፌን የዘጋሁት ።

የግሪክን አፈ-ታሪክ ታስታውሱ እንደሆነ ግሪኮች ትሮይን ወረሩ ። …

Posted in Amharic

ፍፁም አሻንጉሊት፤ ፍፁም ፈንጋይ፤ ፍፁም ነጋዴ

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ
የጉዞ ማስታወሻ ቁ.3

ውድ አንባቢዎቼ «ሻእቢያ ለምን?»  በሚለው የጉዞ ማስታወሻዬ ላይ በሚቀጥለው ፅሁፌ ቁጥር 2 ን”በድምህትና በአወቃቀሩ ላይ እመጣበታለሁ ።” ብዬ ነበር የተለዬኋችሁ ። አንዱን ሁኔታ ሌላው እየወለደው አዳዲስ ክስተቶች በተገኙ ቁጥር ፤ ጋዜጠኛ ከአዳዲስ ሁነቶች ጋር …

Posted in Amharic

አዎ ! የኤርትራው ፎቶ ይናገራል

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ከቀናት በፊት በአንድ ቃለ-መጠይቅ ላይ የአንድ ተዋጊ ድርጅት መሪ እዚህ አሜሪካ ተቀምጦ እንዴት ነው በሪሞት ኮንትሮል ጦር ሊመራ የሚችለው ብዬ ተችቼ ነበር ። ዛሬ ከወሬ አልፎ በአመነበት የትግል ስልት ወደተግባር ተሸጋግሮ ብርሃኑ ነጋ ወደ አስመራ ማቅናቱን አድንቂያለሁ …

Posted in Amharic

ሻእቢያ ለምን ?

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ከቀደሙ ልምዶች መማር መጠየቅ ወይም መረዳት ተመሳሳይ ስህተቶች ተደጋግመው እንዳይፈፀሙ ይረዳል ። በተለያዩ አጋጣሚዎች ባለፈው አሰርተ -አመት በጣት የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች ወደ አስመራ ተጉዘዋል ። ከነዚህም ውስጥ አንዱና ቀዳሚው እኔ ነኝ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ። ደጋግሜም ወደ ኤርትራ …

Posted in Amharic

በሄኖክ ሰማእግዜር ላይ ለተፃፈ አስተያየቴ ፤ ይድረስ ለስርጉተ ስላሴና ለቢላል አበጋዝ፡

ከደምስ በለጠ

የተከበርሽው ወድ እህቴ ሰርጉተ ስላሴ አንቺስ እንዴት ሰንብተሽልኛል ። አዎ !በጋራ መድረካችን ዘ-ሃበሻ የሚወጡትን ፅሁፎችሽን እከታተላለሁ ። ይገርምሻል የጋራ ወዳጃችን ስላንቺ በጥቂቱም ቢሆን አውግተውኝ ስለነበር በተወሰነ ደረጃ የማውቀው ነገር አለ ። እህቴ ስርጉተ ስላሴ፤ እንደዛሬ ግን ውስጥሽን ለማየት …

Posted in Amharic

በሄኖክ ሰማ እግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ

Henock Sema Egzerከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ትላንትና ምሽት ላይ ሁሌ እንደማደርገው ፤ የኢንተርኔት መረጃ መረቦችን ዜና መፈተሽ ጀመርኩ ። ያው እንደሚታወቀው በዋሽንግተን ዲሲ 32ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት በየፈርጁ እየተከናወነ ስለሆነ ፤ ያሉትን ዜናዎች ለመመልከት እየተጣደፍኩ ነበር ወደ ቤቴ የገባሁት ። …

Posted in Amharic

የኢሳያስ አፈወርቂ ድመቶች

ቀጥሎ የምነግራችሁ ታሪክ ፤ እኔ የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ በኤርትራ በቆየሁበት ወራት የተፈፀመ ነው ። ጊዜው 2010 ፈብሯሪ ወር ነው ። የአልጀዚራዋ ጋዜጠኛ ጄን ዳቶን አስመራ ከገባች ገና ሶስት ቀኗ ነው ። እነዛን ሶስት ቀናት ፡ ጋዜጠኛዋን ለማግባባት ብዙ ስራ ተሰርቷል …

Posted in Amharic News

መስታወት ራሱን አያይም፤ ቀልዶ አደር ክበበው ገዳና ሌሎች

መስታወት ራሱን አያይም ! ቀልዶ-አደር ክበበው ገዳና
ሜሮን ጌትነት ፤
አበበ ተካ ፤

ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ በሁሉም ዌብ- ሳይቶች ላይ ማለት ይቻላል ፣ የወጣ አንድ የአድናቆት ፅሁፍ ነው ። ጽሁፉ አንዲት ገጣሚትን ለማድነቅ የተፃፈ ነው ። የፅሁፉ ርእስ …

Posted in Amharic News

በአሉ ግርማና አስፋው ዳምጤ

ባለፉት ወራት የአገር ቤቶቹንም ሆነ ውጪ ያሉትን የሚዲያ አውታሮች በተለያየ መልክ ያነጋገረው የበአሉ ግርማ አሟሟት ላለፉት 30 አመታት ሲያነታርክ ቆይቶአል ። እስከደርግ መጨረሻ ድረስ በድብቅ ፤ ከዚያ በኋላ ደግሞ በግልፅ አነታርኳል ። ይህም የሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው ። አንደኛው ምክንያት …

Posted in Amharic News

ጥብቅና ለሻእቢያ – ይድረስ ለአንዳርጋቸው ፅጌ

ይድረስ ለአንዳርጋቸው ፅጌ
ጥብቅና ለሻእቢያ
ቁጥር 2 – ለቁጥር 2

ከአንበሳው ይብራ ([email protected])

አንዳርጋቸው ፅጌ ሁለተኛውን የኢሳት ቃለ መጠይቅዎንም አበጥሬ አንጠርጥሬ ሰማሁት ። ግሩም ደንቅ ነው መቼም ።

ጠያቂው 2ኛውን ክፍል የሚጀምረው በባሕር በር ጥያቄ ነው ። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic News

ማስታገሻ መርፌ ውጋው – ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

ከአንበሳው ይብራ

ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

ጤና ይስጥልን አቶ አንዳርጋቸው እንደምን አሉ ፤ በኢሳት መስኮት እንዳየሁዎ ጤናዎ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ብየ እገምታለሁ ። እንደባህላችን ከብቶቹስ እንዴት ናቸው እንዳልልዎ ኤርትራ ከብት ለማርባት እንዳልሄዱ አውቃለሁና ምንም እንዲሉኝ አልጠብቅም ። ልጆቹስ እንዳልል …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic News

የግብፅና ኢትዮጵያ መጪው ዘመን ምን ሊመስል ይችል ይሆን?

ግብፅ (ምስር) እንደሃገር ከምትታውቅበት ማለትም ከፈሮኦኖች ዘመን ጀምሮ ፤ የታሪኳም ሆነ የህልውናዋ መሰረት አባይ ነው። አባይ ባይኖር የግብፅ የቆየና ጥንታዊ ታሪኳ የለም ፤ የፈርኦኖች ታሪክ የለም፤ አባይ ባይኖር የክሊዮፓትራ ታሪክ የለም ። ባጠቃላይ አባይ ባይኖር ግብፅም ታሪኳም፤ ጥንታዊ ስልጣኔዋም፤ የአለማችንን …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic News

ሰሞነኛ ወጋ-ወግ!-ቁጥር-2

ወይ ቻይና አሉ አንድ አባት በመገረም የሰላማዊ ሰልፈኞቹን የዋሽንግቶን ሰላማዊ ሰልፍ ዜና ካዳመጡ በኋላ በቅርቡ ልጃቸው ጋብዛቸው ወዲህ ወዳመሪካ ብቅ ያሉ አባት:: የኛን አገር ለምን ፈረንጁ ሁላ እንደሚወደው አሁን ነው የገባኝ: ምክኛቱም ይሔው ከመጣሁ ጀምሮ ከቤት አልወጣ ሙቀቱ አያድርስ ነው …

Posted in Amharic

ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ – ለተስፋየ ገ/አብ

ስለ ተስፋየ ገ/አብና ተያያዥ ጉዳዮች፣

“ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ
ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ”

ከጥንቱ ከጠዋቱ ከታዋቂው ድምፃዊ አሰፋ አባተ ዘፈን የወሰድኳት ስንኝ ናት።

አንቺም ላትከጂኝ እኔም ላልከድሽ ተባብለው መሃላ የገቡ ፍቅረኛሞች መካከል በተፈጠረ መካካድ ምክንያት ፤ መሃላውን የጠበቀው ፍቅረኛ የገጠማት የብሶት …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic News

አንዳርጋቸው ፅጌ ዘፈን ጋብዞን ሄደ !

ከአንበሳው ይብራ

መስከርም 22 ቀን 2013 እ.ኤ.አ ቀመር በእለተ ሰንበት ግንቦት ሰባት በአርሊንግቶን ቨርጂኒያ ፤ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ ። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የዋሽንግተኑ ቻፕተር ተወካይ አንድ ቃል ገባ ። እንዲህም አለ ። “በመካከላችን የግንቦት 7 መሪዎቻችን ተገኝተዋል ። ግንቦት ሰባትን …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic News
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook