ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው።

Hanan Ahmed's photo.

በዳባት ለሶስተኛ ቀን ህዝባዊ እንቢተኝነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል
ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው። በአካባቢው ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም የዳባት አርሶ አደሮችና ወጣቶች ጫካ ገብተዋል የዳባት ህዝብ ከፌደራል የተላኩ የመንግስት ባለስልጣናትን አናናግርም በማለት ወደ መጡበት እንዲመለሱ አርገዋል። ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል።
ድል የህዝብ ነው ብራቮ ዳባቶች

 
Hanan Ahmed's photo.
Like

 
 
 
 
 
 
 

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE